Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ ለ500 ሰዎች ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 1444ኛውን የረመዷን ፆም ምክንያት በማድረግ ዛሬ ለ500 ሰዎች ማዕድ አጋራ፡፡ ለዚሁ መርሐ ግብር አስተዳደሩ ከ6 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ማድረጉ ተገልጿል፡፡ ለእያንዳንዱ አቅመ ደካሞችና አረጋውያን…

አትሌት አበጀ አያና የፓሪስ ማራቶንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት አበጀ አያና ዛሬ የተካሄደውን የፓሪስ ማራቶን አሸነፈ፡፡ አትሌት አበጀ ውድድሩን ያሸነፈው 2 ሰዓት ከ7 ደቂቃ ከ14 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት ነው። ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ጉዬ አዶላ 2 ሰዓት 7 ደቂቃ ከ35 ሰከንድ በመግባት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ፕሬዚዳንቱን በቢሯቸው ተቀብለው እንዳነጋገሩ አስፍረዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሁለትዮሽ፣ በክልላዊ…

በኮንሶ ዞን በድርቅ ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን በተከሰተው ድርቅ ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የዞኑ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ ሠራዊት ዲባባ እንዳሉት÷ የተከሰተውን የድርቅ ጉዳት ተከትሎ የፌደራል…

በሐረሪ ክልል በቂ የዘይትና ስኳር ምርት እየቀረበ አይደለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ንግድ ልማት ኤጀንሲ በክልሉ በቂ የዘይት እና ስኳር ምርት እየቀረበ አለመሆኑን ገልጿል፡፡ በኤጀንሲው የማኅበራት ማደራጃ እና ፍትሐዊ ግብይት ንግድ ሥርዓት ዳይሬክተር መሐመድ ዩሱፍ እንዳሉት ÷ ለክልሉ የተመደበው ስኳር እና ዘይት…

ከንቲባ አዳነች በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው÷ከአዲስ አበባ እህት ከተማ ሊዮን በተጨማሪ ከሌሎች የፈረንሳይ ከተሞች ጋር በከተማ ቱሪዝም ላይ በሚሠራበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን…

የተመዘገቡ ውጤቶችን ለማስቀጠል መንግስት በቁርጠኝነት እንደሚሠራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ ሂደት በሁሉም መስክ የተመዘገቡ ውጤቶችን ለማስቀጠል መንግስት በላቀ ብቃትና ቁርጠኝነት እንደሚሰራ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ ገለጹ፡፡ አቶ ተስፋዬ በለውጡ ሂደት ባለፉት አምስት ዓመታት…

በአማራ ክልል ከ“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ ሽያጭ እና ተጓዳኝ መርሐ ግብር ከ880 ሚሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ የመጀመሪያ ዙር ሽያጭ እና በአንድ ወር ውስጥ ከሚከናወኑ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብሮች ከ880 ሚሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሠራ ነው፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሕዝብ ተሳትፎ እና…

በጦርነት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ በማቋቋም ዘላቂ ሰላም ለማስፈን መረባረብ እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ ጦርነት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ በማቋቋም ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ። የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ከባለድርሻ አካላት ጋር በመልሶ ግንባታ ዙሪያ በባህር ዳር እየመከረ ነው፡፡ በመድረኩ የአማራ ክልል ምክትል…

በሕገወጥ መንገድ የወርቅ አፈር ሲያዘዋውሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በአኙዋክ ብሔረሰብ ዞን በዲማ ወረዳ በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ የወርቅ አፈር ከእነተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር መዋሉን የዲማ ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት የምርመራ ክፍል ኃላፊ ረዳት…