Fana: At a Speed of Life!

ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚደረገው ድጋፍ እንዲጠናከር ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግንባታው ሊጠናቀቅ ለተቃረበው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ፡፡ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት፤ ለኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ለኢትዮጵያ ወዳጆች የግድቡ…

በአማራ ክልል ያሉ ጥያቄዎች ወደ ምክክር እንዲመጡ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገርን ሰላም፣ ልማት እንዲሁም የሕዝቦች እኩልነትና ሁለንተናዊ ፍላጎት ለማሟላት በአማራ ክልል ውስጥ የሚገኙ ጥያቄዎች ወደ ምክክር እንዲመጡ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ከመጋቢት 27…

በተለያዩ ክልሎች እና ከተሞች የመጋቢታውያን የለውጥ ፍሬዎች ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የመጋቢታውያን የለውጥ ፍሬዎች ላይ ትኩረታቸውን ያደረጉ የፓናል ውይይቶች እየተካሄዱ ነው፡፡ በሐረሪ ክልል እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ ላይ፤ ባለፉት ሰባት ዓመታት የተመዘገቡ ስኬቶችን የሚዳስስ…

ኢትዮጵያ እና ኮሎምቢያ በትምህርት ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያ እና ኮሎምቢያ በቀጣይ በሚኖራቸው ግንኙነቶች በትምህርቱ ዘርፍ የሚደረጉ የጋራ ትብብሮችን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋገጡ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ የኮሎምቢያ አምባሳደር ከሆኑት ዬሶን አርካዲዮ ሜኔስ…

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዘመናዊ እና ከፍተኛ የስራ አቅም ያላቸው የኮምፒውተሮች ድጋፍ አደረገ፡፡ ዛሬ የአስተዳደሩ የስራ ኃላፊዎች በፋና ዋናው መስሪያ ቤት በመገኘት ያደረጉት ድጋፍ የሁለቱን ተቋማት…

የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አመራሮችን ያሳተፈው ስፖርታዊ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ለውጡን 7ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ “ትናንት፣ ዛሬንና ነገን ለኢትዮጵያ ልዕልና” በሚል መሪ ሐሳብ ሲካሄድ የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አመራሮች ስፖርታዊ ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ በፍፃሜ ውድድሮቹም፤ በወንዶች…

በሀገራዊ የለውጥ ጉዞው መልካም አሥተዳደርን ጨምሮ በሌሎች ዘርፎች ስኬት መመዝገቡ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በጀመረችው ሀገራዊ የለውጥ ጉዞ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሰላም፣ ልማትና በመልካም አሥተዳደር ዘርፎች ስኬታማ ሥራዎች መከናወናቸው ተገለጸ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባልና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ…

ብርቱካን ተመስገንን ጨምሮ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብርቱካን ተመስገንን በተመለከተ በመገናኛ ብዙኃን ከተላለፈው ሐሰተኛ ዘጋቢ ፊልም ጋር በተያያዘ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ለፖሊስ ተጨማሪ 14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ፡፡ ፍርድ ቤቱ ለፖሊስ ተጨማሪ 14 ቀን የምርመራ ጊዜ…

ከሆርቲካልቸር ዘርፍ 366 ሚሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሥምንት ወራት ከሆርቲካልቸር ዘርፍ 366 ሚሊየን ዶላር መገኘቱን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ “ሆርቲካልቸር ለዘላቂ ሀገራዊ ግብ” በሚል መሪ ሐሳብ ዓለም አቀፍ የሆርቲካልቸር ዐውደ-ርዕይ በሚሊንየም አዳራሽ…

100 በኤሌክትሪክ የሚሠሩ የብዙኃን ትራንስፖርት አውቶቡሶች ሥራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በኤሌክትሪክ የሚሠሩ የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ 100 አውቶቡሶችን ሥራ አስጀመረ፡፡ አውቶብሶቹ የቅድመ ክፍያ ካርድን ጨምሮ ዘመናዊ የአገልግሎት አሰጣጥን መያዛቸው ተገልጿል፡፡ በመዲናዋ በተለያዩ…