Fana: At a Speed of Life!

የሌተናል ጄኔራል ጃገማ ኬሎ ጋሻዎችና ጦሮች ለቅርስ ባለስልጣን ተበረከቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌተናል ጄኔራል ጃገማ ኬሎ ሁለት ጋሻዎችና አምስት ጦሮች ለኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ተበረከቱ፡፡ ጋሻዎቹና ጦሮቹ ታላቅ የትግል ዓርበኛ የነበሩት ጃካማ ኬሎ ግለ ታሪካቸው እንዲጻፍና እንዲታተም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱት ፒተር ሹልዝ ከ16…

4ኛው የኢትዮ-ኡጋንዳ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 4ኛው የኢትዮ-ኡጋንዳ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ትብብር ለማጠናከርና በተለያዩ ዘርፎች ስምምነቶችን ለመፈፀም ያለመ ነው ተብሏል። የውጭ…

የብዝኃ-ዘርፍ ሪፎርሙ አረሙን ከስንዴው እየለየ ነው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችው ብዝኃ-ዘርፍ ሪፎርም አረሙን ከስንዴው እየለየ በአስደናቂ የስኬት መንገድ በመፈጸም ላይ ይገኛል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የሀገራዊ ለውጡን ሰባተኛ ዓመት ስኬታማ ጉዟችንን እያከበርን ባለንበት…

የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሀገር ህልውናን በጀግንነቱ ማጽናቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ተልዕኮውን በአስተማማኝ መወጣቱን እና የሀገር ህልውናንም በጀግንነቱ ማጽናቱን አስታወቀ፡፡፡ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ በአቪዬሽን ሙያ ተቋሙን ለማገልገል ወደ አየር ኃይል አካዳሚ ለስልጠና…

ከካርበን ሽያጭ 70 ሚሊየን ዶላር ለማግኘት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በካርበን ሽያጭ የ70 ሚሊየን ዶላር የመግባቢያ ስምምነት ከተለያዩ ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ማድረጓን የኢትዮጵያ ደን ልማት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳይሬክተር ከበደ ይማም ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…

አፈ-ጉባዔ ታገሰ ዜጎች ለሕገ-መንግሥቱ ተገዢ መሆን እንዳለባቸው አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ዜጎች የሕጎች ሁሉ የበላይ ለሆነው ሕገ-መንግሥት ተገዢ ሊሆኑ እንደሚገባ አስገነዘቡ፡፡ "ሕገ-መንግሥትና ሕገ-መንግሥታዊነት በኢትዮጵያ" በሚል ርዕስ ሦስተኛው የፓርላማ ዜጎች ፎረም ተካሂዷል፡፡…

የኢኮኖሚ ትሩፋቶችን ለማሳደግ የብሪክስ አባልነት ፋይዳ የጎላ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 20117 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሪክስ አባል በመሆን የሚገኙ የኢኮኖሚ ትሩፋቶችን ከፍ ለማድረግ አባልነቱ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፈር በድሩ ገለጹ፡፡ "የኢትዮጵያ የኤክስፐርት ተቋማት የብሪክስ ዕይታዎች ለሀገራዊ ህልሞች ስኬት"በሚል…

የሹዋሊድ በዓል ከነገ ጀምሮ በድምቀት ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል ከነገ ጀምሮ የሚከበረው የሹዋሊድ በዓል በስኬት ለማጠናቀቅ የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣን፤ በዓሉ በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ከሁሉም ወረዳዎች ከተውጣጡ የጸጥታ…

መጋቢት 24 ኢትዮጵያ ሁለት ታሪካዊ እጥፋቶችን የተጎናጸፈችበት ዕለት ነው- አቶ ርስቱ ይርዳው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 ኢትዮጵያ ሁለት ታሪካዊ እጥፋቶችን የተጎናጸፈችበት ዕለት ነው ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ርስቱ ይርዳው ገለጹ፡፡ የአገልግሎቱ አመራሮችና ሠራተኞች ሀገራዊ ለውጡ ዕውን የሆነበትን ሰባተኛ…

አቶ አረጋ ከበደ እና ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስን (ዶ/ር) ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና አምባሳደሮች በባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም፤ የኮሪደር ልማቱን ተከትሎ በጣና…