Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ከምሁራን ውይይት አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ42 ዩኒቨርሲቲዎች የተካሄዱትን ውይይቶች በተመለከተ ከምሁራን ውይይት አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል። ምሁራን በኢትዮጵያ ልማት ውስጥ ያላቸውን ሚና የበለጠ ለማጠናከር በሀገር አቀፍ ደረጃ በ42 ዩኒቨርሲቲዎች…

የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ ሜትር ፕሮጀክት የማጠቃለያ ሥራዎች እየተከናወኑለት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀደም ሲል የመዋቅር ግንባታ ሥራው የተጠናቀቀው የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም ፕሮጀክት ግንባታ አሁን ላይ የተለያየ የማጠቃለያ ሥራዎች እየተከናወኑለት መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽሕፈት ቤት የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ከፈረንሳይና ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ከፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪ ኮሎናን እና ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ባኤርቦክ ጋር ተወያዩ፡፡ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የሚገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ ከፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ጋር…

የአማራ ክልል የቱሪዝም ዘርፍን ማነቃቃት ዓላማ ያደረገ “ድንቅ ምድር የዕውቅናና ሽልማት ሥነ ስርዓት” የፊታችን እሁድ ይካሔዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ጥር 7 ቀን 2015 ዓ.ም “ድንቅ ምድር የዕውቅናና ሽልማትሥነ ስርዓት” እና “የወይዘሪት ቱሪዝም አማራ የቁንጅና ውድድር” በጎንደር ይካሔዳሉ፡፡ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አበበ እምቢአለ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ለወልድያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ምክንያት ጉዳት ለደረሰበት የወልድያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የተለያዩ የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉ የተደረገው በሂውማን ብሪጅ ግብረሰናይ ድርጅት አማካኝነት መሆኑ ተገልጿል፡፡ የጤና…

የቻይና አፍሪካ ትብብር በእኩልነትና የጋራ ተጠቃሚነት መርህ ላይ የተመሰረተ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ው ፔንግን ተክተው የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ከአንድ ወር ቢፊት የተሾሙት ችን ጋንግ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ የመጀመሪያቸውን የአፍሪካ ጉብኝት እያካሄዱ ሲሆን ኢትዮጵያን የመጀመሪያ መዳረሻቸው አድርገዋል። በትናንትናው እለት አዲስ አበባ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አልጄሪያ አቀና

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በሚካሔደው ሰባተኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ሻምፒዮና (ቻን) የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አልጀሪያ አቀና፡፡ ውድድሩ ከነገ በስቲያ ይጀመራል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለውድድሩ በአገር ውስጥ እና ከአገር ውጪ…

በፍትሕ ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የነበሩት ፈይሳ ሹርኬና በከባድ ሙስና ወንጀል በተከሰሱ ግለሰቦች ላይ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትሕ ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የነበሩትን ፈይሳ ሹርኬን ጨምሮ በከባድ የሙስና ወንጀል የተከሰሱ ግለሰቦች ላይ የዐቃቤ ሕግን የሰው እና የሠነድ ማስረጃዎች መርምሮ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ። ተከሳሾቹ÷ 1ኛ በፍትሕ…

የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላም ስምምነቱ ዳር እንዲደርስ በሙሉ ቁርጠኝነት እየሠራ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላም ስምምነቱ ዳር እንዲደርስ በሙሉ ቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንደገለጹት÷…

የስኳር ምርት እጥረትን ለመቅረፍ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድጎማ የሚቀርበውን የስኳር ምርት እጥረት ለመቅረፍ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሕዝብ ግንኙነትና ተሳትፎ ዋና ክፍል ኃላፊ ረታ ደመቀ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥…