እስከ ታኅሣሥ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ሊትር ነዳጅ ወደ ትግራይ ክልል ተጭኗል
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ትግራይ ክልል ነዳጅ ማጓጓዝ ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ እስካለፈው እሁድ ድረስ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ሊትር ነዳጅ ወደ ትግራይ ክልል መጫኑን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ገለጸ፡፡
በባለስልጣኑ የነዳጅ አቅርቦት፣ ሎጅስቲክስና ክትትል ዳይሬክተር…