የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Jan 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንገድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መረጃ መሰረት÷ ከዛሬ ታኅሣሥ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ በሚደረገው…
ስፓርት አማኑኤል ኢሳያስ ኢንተርናሽናል የቮሊቦል ኢንስትራክተር ደረጃን አገኘ ዮሐንስ ደርበው Jan 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ቮሊቦል ፌዴሬሽን ለአማኑኤል ኢሳያስ ኢንተርናሽናል የቮሊቦል ኢንስትራክተርነት ደረጃን ሰጠ። በዚህም ከአንጋፋው ኢንተርናሽናል ኢንስትራክተር አለማየሁ ሸዋታጠቅ ቀጥሎ አማኑኤል ኢሳያስ ሁለተኛው ኢትዮጵያውያዊ ሆኗል፡፡ አማኑኤል…
ፋና ስብስብ በዓመት 3 ጊዜ የሚከበረው “ጮዬ ማስቃላ” ዛሬ ይከበራል ዮሐንስ ደርበው Jan 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን በዓመት ሦስት ጊዜ የሚከበረው ጮዬ ማስቃላ ዛሬ ይከበራል፡፡ የጋሞ ዞን ባሕላዊ እሴቶች ከሆኑ አንዱና ዋነኛው የ" ዮ ጋሞ ማስቃላ” ዘመን መለወጫ (laytha laame) አንዱ ነው። “ጮዬ ማስቃላ” በጋሞ ዞን ለየት ባለ መልኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን ማጠናከር ይገባል-የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዮሐንስ ደርበው Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ ሲል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፈ፡፡ መልዕክቱም የተገኘውን ሰላም በመጠበቅ ኢኮኖሚውን ማሳደግ እና ኅብረ ብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኢሳያስ ጅራ የሴካፋ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ተመረጡ ዮሐንስ ደርበው Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ የምሥራቅ እና መካከከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማኅበራት ምክር ቤት (ሴካፋ) ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ተመረጡ፡፡ የሴካፋ የምርጫ ጠቅላላ ጉባዔ በዛንዚባር የአባል ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጋገን ባንክ በኮረም፣ ማይጨውና መኾኒ ቅርንጫፎች ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ምክንያት አገልግሎት አቋርጠው የነበሩ የወጋገን ባንክ ተጨማሪ ቅርንጫፎች ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመሩ፡፡ በዚህም በኮረም፣ ማይጨው እና መኾኒ ቅርንጫፎቹ ባንኩ መሠረታዊ አገልግሎት ዳግም መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ወጋገን ባንክ የሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ተሾመ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ ዮሐንስ ደርበው Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከታኅሣሥ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ፡፡ አምባሳደር ተሾመ ከዚህ ቀደም በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር በመሆን አገልግለዋል፡፡ የብሔራዊ ተሃድሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ትምህርት ለመጀመር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት እና ምልከታ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የባለሙያዎች ቡድን በትግራይ ክልል ትምህርት ለመጀመር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት እና ምልከታ አድርገዋል። ቡድኑ ምልከታውን ያደረገው በማዕከላዊ ዞንና በሰሜን ምዕራብ ዞኖች ባሉ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በመልዕክታቸው በዓሉ በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍስሀ፣ የቸርነትና የልግስና እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ላሊበላ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በገና በዓል ላይ ለመታደም ዛሬ ላሊበላ ከተማ ገቡ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ስለሺ ግርማ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ እስካሁን የአሥር ሀገራት…