Fana: At a Speed of Life!

የክልል ርዕሰ መስተዳድሮችና መንግስታት ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች እና መንግስታት የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ነጋሽ ዋጌሾ፣ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ…

በዋግኽምራ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች የምግብ እህል እየተሠራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ዋግኽምራ ብሔረሰብ ዞን ጻግብጂ እና አበርገሌ ወረዳዎች ነዋሪዎች የምግብ እህል እየተሠራጨ መሆኑን የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት እና ኤፍ ኤች ኢትዮጵያ አስታወቁ፡፡ የዋግኽምራ ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና…

ከንቲባ አዳነች የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የፅዳት ዘመቻ አካሔዱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አበቤ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በማዘጋጃ ቤት አካባቢየፅዳት ዘመቻ አካሔዱ፡፡ የጽዳት ዘመቻ የተካሔደው÷ ወደ አትክልት ተራ ፣ መሃሙድ ሙዚቃ ቤት እና ቸርችል ጎዳና በሚወስዱ መንገዶች በሦስት…

ገና (ልደት) በሚከበርባት የላሊበላ ከተማ በ23 ዓመታት የታነጹት ቤተ መቅደሶች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት (ገና) በዓል በልዩ ሁኔታ በሚከበርባት ላሊበላ ከተማ በሦስት ምድብ የታነጹ የተለያዩ ቤተ መቅደሶች ይገኛሉ፡፡ በየዓመቱ ታኅሣሥ 29 የልደት (ገና) በዓል በላሊበላ ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን…

አንበሳ ባንክ በግጭት ምክንያት አግልግሎት ተቋርጦባቸው በነበሩ  የተለያዩ ከተሞች ዳግም ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንበሳ ባንክ በግጭት ምክንያት አግልግሎት ተቋርጦባቸው በነበሩ ሰባት የተለያዩ ከተሞች ዳግም ሥራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የአንበሳ ባንክ የማርኬቲንግ ዳይሬክተር ሙሉጌታ ተክሉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በዛሬው ዕለት…

በራህሌ ከተማና አካባቢዋ ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሁለት ዓመታት በላይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦባቸው የነበሩት በራህሌ ከተማና አካባቢዋ ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ፡፡ በግጭቱ ምክንያት በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ በደረሰው ጉዳት ከሁለት ዓመታት በላይ ተቋርጦ የነበረው የበራህሌ…

ከዋግኽምራ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከበዓል በፊት የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲሠራጭ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዋግኽምራ ዞን አበርገሌ ወረዳ ለተፈናቀሉ 31 ሺህ 839 ወገኖች ከገና በዓል ቀድሞ የሰብዓዊ ድጋፍ ለማሠራጨት እየሠራ መሆኑን ኤፍ ኤች ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡ በኤፍ ኤች ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ፕሮግራም ከፍተኛ የሥራ ኃላፊ ዳንኤል…

ከገና ጋር የተያያዙ ሐይማኖታዊ ሥርዓቶች በላሊበላ ከዛሬ ጀምሮ በልዩ ሁኔታ ይቀርባሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ከገና በዓል ጋር የተያያዙ ሐይማኖታዊ ሥርዓቶች ከዛሬ ምሽት ጀምሮ እስከ ታኅሣሥ 29 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በሦስት ቤተ ክርስቲያኖች በልዩ ሁኔታ ይከናወናሉ፡፡ በቅዱስ ላሊበላ ደብር የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ እና አስጎብኚ ቀሲስ ፈንታ ታደሰ…

በበዓል ሰሞን ሕብረተሰቡ በቴክኖሎጂ ከታገዘ የማጭበርበሪያ ስልት ራሱን እንዲጠብቅ ፖሊስ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረተሰቡ ባልተወዳደረበት እና ባልተሳተፈበት ሁኔታ ሽልማት (ሥጦታ) ደርሶሃል ከሚሉ አጭበርባሪዎች እራሱን እንዲጠብቅ የፌዴራል ፖሊስ አሳሰበ። በተለያዩ አካባቢዎች የማጭበርበር ወንጀሉ ቢኖርም በተለይም ከአዲስ አበባ በርከት እንደሚልና በጊዜ…

ሀገራዊ ጥቅሞችን ያሳድጋሉ የተባሉ 1 ሺህ 35 ደረጃዎችን ጸደቁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ከጤና፣ ከአካባቢ ጥበቃና ንግድን ከማቀላጠፍ አኳያ ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረክታሉ ያላቸውን 1 ሺህ 35 ደረጃዎች አጸደቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ብሔራዊ ደረጃዎችን እንዲያዘጋጅ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ዓለም አቀፍ ሁኔታን…