የሀገር ውስጥ ዜና የአራት ዓመት ሕጻንን የደፈረው ግለሰብ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነ ዮሐንስ ደርበው Jan 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳውላ ከተማ በአራት ዓመት ሕጻን ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነበት፡፡ የሳውላ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የዳኝነት አስተባባሪ አቶ ሸሪፍ ጂብሪል እንደገለጹት፥ ተጠርጣሪው ወጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ43 ሚሊየን ሊትር በላይ የፓልም የምግብ ዘይት ግዢ ተፈጸመ ዮሐንስ ደርበው Jan 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ43 ሚሊየን ሊትር በላይ የፓልም የምግብ ዘይት ግዢ መፈጸሙን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ የምግብ ዘይት አንዲያገኝ ጅቡቲ ከሚገኘው ጎልደን አፍሪካ ኩባንያ የ43 ሚሊየን 37 ሺህ 412 ሊትር የፓልም የምግብ ዘይት…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈጉባዔ ታገሠ ጫፎ በቅርቡ ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የምርጫ ካርድ ወሰዱ ዮሐንስ ደርበው Jan 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈጉባዔ ታገሠ ጫፎ በአርባምንጭ ከተማ ሼቻ ቀበሌ ተገኝተው ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የምርጫ ካርድ ወሰዱ ። አፈ ጉባኤ ታገሰ የምርጫ ካርድ ሲወስዱ እንደገለጹት÷ በደቡብ ብሔር፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ወሎ ዞን 100 የመጠጥ ውኃ ተቋማት ተጠግነው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ ዮሐንስ ደርበው Jan 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን በተለያየ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው 100 የመጠጥ ውሃ ተቋማት በ40 ሚሊየን ብር ተጠግነው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ፡፡ የዞኑ ውኃና ኢነርጂ መምሪያ የመጠጥ ውኃ ግንባታና ጥገና ባለሙያ አቶ ንጉስ ተፈራ እንደገለጹት÷ ተጠግነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ መጠናከሩን ዘመቻውን የሚመሩ ከፍተኛ የመከላከያ መኮንን ተናገሩ ዮሐንስ ደርበው Jan 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ኦሮሚያና አዋሳኝ አካባቢዎች የተሰማራው መከላከያ ሰራዊት በአሸባሪው ሸኔ ይዞታ ስር የነበሩ ሰባት ቀበሌዎችን ማስለቀቅ መቻሉን ዘመቻውን የሚመሩ የመከላከያ ከፍተኛ መኮንን ተናገሩ፡፡ ዘመቻውን የሚመሩት ከፍተኛ የመከላከያ መኮንን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ አክሊሉ ታደሰን የሊጉ ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ ዮሐንስ ደርበው Jan 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ባካሔደው ስብሰባ አክሊሉ ታደሰ ለቀጣዮቹ 2 ዓመት ከ6 ወራት ሊጉን እንዲመሩ ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል። 1 ሺህ 200 መራጮች ድምፅ በሰጡበት የምርጫ ሒደት አክሊሉ ታደሰ 802 ድምፅ በማግኘት ፕሬዚዳንት ሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅም አውለዋል የተባሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሠራተኞች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ ዮሐንስ ደርበው Jan 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሲሚንቶ ግዢ ጋር በተያያዘ ከ30 ሚሊየን በላይ ብር ለግል ጥቅም አውለዋል የተባሉ አራት የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ሠራተኞች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ። ተከሳሾቹ÷ 1ኛ የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ተቋም…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የምሁራን የውይይት መድረኮች እየተካሔዱ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰመራ፣ ወልድያ ፣ ጋምቤላ እና እንጂባራ ዩኒቨርሲቲዎች "በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና ምን መሆን አለበት?" በሚል ርዕሰ ጉዳይ የምሁራን ውይይት እየተካሔደ ነው፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ እና የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕጋዊ ዕቃዎችን ሽፋን በማድረግ ተደብቀው የገቡ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Jan 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕጋዊ ዕቃዎችን ሽፋን በማድረግ በኮምፒውተር ሞኒተር ውስጥ ተደብቀው የገቡ 100 ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን ጨምሮ ሌሎች የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች ተያዙ፡፡ የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሕግ ተገዥነት ዘርፍ ምክትል ስራአስኪያጅ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምሁራንን ሐሳብ በማካተት ጠንካራ ሀገር መገንባት እንደሚገባ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ግንባታ ሂደቱ የምሁራንን ሐሳብ በማካተት የተረጋጋችና ጠንካራ ሀገር መገንባት እንደሚገባ ተገለጸ። "በሀገር ግንባታ የምሁራን ድርሻ" በሚል መሪ ሐሳብ የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ሀገራዊ ችግር ፈቺና መፍትሔ ጠቋሚ ጉዳዮች ላይ የምሁራን ምክክር…