Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ 2023 አዲስ ዓመትን ለሚያከብሩ ሀገራት መልካም ምኞታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የ2023 አዲስ ዓመትን ለሚያከብሩ ሀገራት እና ሕዝቦች መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት የመልካም…

አትሌት ለተሰንበት ግደይ የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ሻምፒዮን ሆነች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለምሻምፒዮና የ10ሺህ ሜትር አሸናፊዋ አትሌት ለተሰንበት ግደይ የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ሻምፒዮናን አሸነፈች፡፡ ውድድሩ ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ ለ40ኛ ጊዜ በሱሉልታ ሲካሄድ የአለም ቻምፒዮኖች፣ የኦሊምፒክ ኮከቦችና ሌሎች ጠንካራ…

ለአፋር ክልል 500 የውኃ መሳቢያ ፓምፖችና 30 ትራክተሮች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ለአፋር ክልል 500 የውኃ መሳቢያ ፓምፖች እና 30 ትራክተሮችን ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን የውሃና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ አስረክበዋል።…

ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና መጠናቀቁን የትምህርት ምዘዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአጭር ጊዜ ውስጥ የፈተናውን ውጤት ይፋ እንደሚያደርግ እና ተፈታኞችም በትዕግስት እንዲጠብቁ አገልግሎቱ ጠይቋል፡፡ ፈተናው በስኬት…

የላሊበላ ከተማ ለልደት እና ገና በዓል እንግዶቿን መቀበል ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው ወር መጨረሻ በላሊበላ ከተማ ለሚከበረው የልደት እና ገና በዓል አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቆ እንግዶች ወደ ከተማዋ መግባት ጀምረዋል፡፡ የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የባህልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዲያቆን…

ወጋገን ባንክ በሽረ ዲስትሪክት ተጨማሪ ቅርንጫፎች ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጋገን ባንክ በሽረ ዲስትሪክት ተጨማሪ ቅርንጫፎች ዳግም አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ወጋገን ባንክ በግጭት ምክንያት አገልግሎት ተቋርጦባቸው በቆዩት በሽረ ዲስትሪክት ስር በሚገኙት÷ ዓድዋ፣ አክሱም፣ ዕዳጋ አክሱም፣ ሶሎዳ፣ ዓዲ…

ኢጋድ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ መቀለ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ ለሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ለማቆም በተደረሰው ስምምነት መሠረት የተቋቋመውን የጋራ የክትትል እና የማረጋገጫ ሥርዓት ለማስጀመር መቀለ ከተማ ገብተዋል። ዋና…

በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች ነዳጅ የሚያከፋፍሉ 14 ኩባንያዎች በቀጥታ ከጅቡቲ ነዳጅ እንዲጭኑ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ግጭት በነበረባቸው የሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች ነዳጅ የሚያከፋፍሉ 14 ኩባንያዎች በቀጥታ ከጅቡቲ ነዳጅ እንዲጭኑ መፍቀዱን አስታወቀ፡፡ በባለስልጣኑ የነዳጅ አቅርቦት፣ ሎጅስቲክስና ክትትል ዳይሬክተር አቶ…

ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1 ሺህ 30 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ፡፡ በሦስት ዙር በተከናወነ በረራ ከተመላሱ ወገኖች መካከል ስምንቱ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች መሆናቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ…

የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ከ106 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የምግብ ድጋፍ ወደ ትግራይ ክልል ተልኳል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ከ106 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የምግብ ድጋፍና 1 ሺህ 400 ሜትሪክ ቶን መድኃኒት ለትግራይ ክልል መቅረቡ ተገለጸ፡፡ የሰላም ሚኒስትርና የሰሜን ኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድጋፍና መልሶ ማቋቋም ማስተባበሪያ ኃላፊ ብናልፍ…