Fana: At a Speed of Life!

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በቀጣዩ የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ በተሞክሮነት ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በቀጣዩ የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ በተሞክሮነት እንደሚቀርብ በአፍሪካ ሕብረት  የፖለቲካ ፣ የሰላም እና ደኅንነት ጉዳዮች ኮሚሽነር  አምባሳደር ባንኮሌ አዲዎዬ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ…

አየር መንገዱ ከፊታችን አርብ ጀምሮ ወደ መቀሌ የሚያደርገውን በረራ በቀን ወደ 2 ጊዜ አሳደገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊታችን አርብ ታኅሣሥ 21 ቀን 2015 ጀምሮ ወደ መቀሌ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ በቀን ወደ ሁለት ጊዜ ማሳደጉን አስታወቀ፡፡ በተከታታይም የመንገደኛ ፍላጎት ቁጥርን ከግምት ውስጥ በማስገባት በቀን የሚያደርገውን…

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ 1ኛ መደበኛ ጉባዔ ከታኅሣሥ 21 ጀምሮ ይካሔዳል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ አንደኛ መደበኛ ጉባዔውን ከታኅሣሥ 21 እስከ 25 ቀን 2015 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ያካሂዳል፡፡ ለአምስት ቀናት የሚቆየው ጉባዔው “ለኢትዮጵያና አፍሪካዊ ብልጽግና የሚተጋ ወጣት” በሚል መሪ ሐሳብ ነው የሚካሔደው፡፡…

በገናና ጥምቀት በዓላት ላይ የምርት እጥረት እንዳይፈጠር ቁጥጥር የሚያደርግ ግብረ ኃይል ወደ ሥራ ገባ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገናና ጥምቀት በዓላት ላይ የምርት እጥረት እንዳይፈጠር ቁጥጥርና ክትትል የሚያደርግ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አዳነ ሱሌ እንደገለጹት÷ የምርት…

ከ57 ሺህ 295 በላይ ሜትሪክ ቶን ኤን.ፒ.ኤስ የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ ተራገፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2015/16 የምርት ዘመን ወደ ሀገር ውስጥ ከሚገባው የአፈር ማዳበሪያ የመጀመሪያውን ከ57 ሺህ 295 ሜትሪክ ቶን ኤን. ፒ.ኤስ ማዳበሪያ ጅቡቲ ተራግፏል፡፡ ከሞሮኮ የአፈር ማዳበሪያ የጫነች የመጀመሪያዋ መርከብ ትናንት ጅቡቲ ማራገፏን…

በሰሜኑ አካባቢ የተፈጠረውን ግጭት በሰላም ለመፍታት የተጀመረው እንቅስቃሴ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በሀገራችን በሰሜኑ አካባቢ የተፈጠረውን ግጭት በሰላም ለመፍታት የተጀመረው እንቅስቃሴ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል አሉ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

ሶሮቃ ከተማ ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኘች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነበረው ግጭት በኤሌክትሪክ መሠረት ልማት ላይ በደረሰው ውድመት ምክንያት በሶሮቃ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም ተመልሷል፡፡ በሶሮቃና አካባቢው ለሁለት ዓመት ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም የተመለሰው…

የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች በንጹህ የመጠጥ ውኃ እጥረት መቸገራቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች “የንጹህ መጠጥ ውኃ በምንፈልገው ልክ እየቀረበልን አይደለም” ሲሉ ገለጹ፡፡ ቅሬታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የገለጹ አንዳንድ የከተማዋ ነዋሪዎች÷ “እንደ አካባቢው ሊለያይ ቢችልም በአማካይ ከሁለት…

በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት መንግስት የሚጠበቅበትን ተፈፃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅ ሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት መንግስት በእሱ በኩል የሚጠበቁበትን ሙሉ ለሙሉ ተፈፃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኑን ወደ መቀሌ ያቀናው ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ አረጋገጠ፡፡ ዛሬ ወደ መቀሌ ያቀናው የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ከህወሓት…

ውሎና አዳራቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ 21 ሺህ የሚጠጉ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ውሎና አዳራቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ 20 ሺህ 991 ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በ11 ከተሞች በተተገበረ 1ኛ ዙር የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ውሎና አዳራቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ 20 ሺህ 991…