የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ሽረ ከተማ ነዳጅ እየተጓጓዘ ነው – የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን ዮሐንስ ደርበው Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሽረ ከተማ ነዳጅ እየተጓጓዘ መሆኑን የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በባለስልጣኑ የነዳጅ አቅርቦት፣ ሎጅስቲክስና ክትትል ዳይሬክተር አቶ ፈቃዱ ሹመት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች መግባት ጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኀሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች መግባት ጀምረዋል፡፡ እስካሁን ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቀቂያ ተፈታኞችን መቀበል ጀምሯል፡፡ በዚህም ከሁለቱ ጉጂ ዞኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና በድንበር አካባቢ ያለውን ሰላም ለማስቀጠል ቀጣናውን በንግድ፣ በመንገድና በቱሪዝም ማስተሳሰር እንደሚገባ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጎራባች ሀገራት ድንበር አካባቢ ያለውን ሰላም ለማስቀጠል ቀጣናውን በንግድ፣ በመንገድና በቱሪዝም ማስተሳሰር እንደሚገባ የኢፌዲሪ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ፡፡ “ኤኩሞሞር ለቀጣናዊ ትስስር” በሚል መሪ ሐሳብ የዑጋንዳ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ቁሶች ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉሙሩክ ኮሚሽን ለኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸውን ቁሶች ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉ በዞኑ በሰው ሠራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ማቋቋሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ለሥራ ዕድል ፈጠራ የተሰራጨ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ አልተሰበሰበም ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በገጠርና በከተማ ለሥራ ዕድል የተሰራጨ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ አለመመለሱን የክልሉ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው በ2015 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አፈፃፀም ላይ ከባለድርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገዳ ባንክ አክሲዮን ማኅበር በይፋ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገዳ ባንክ የሀገሪቱን የብሔራዊ ባንክ መመሪያዎች በማሟላት ዛሬ በይፋ ሥራውን ጀምሯል፡፡ የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የተካሔደው ጎተራ አካባቢ ባንኩ ባስገነባው ሕንጻ ነው፡፡ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ በመርሐ ግብሩ ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ በክረምቱ ቅዝቃዜ ማየል ምክንያት እስካሁን የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በክረምት ቅዝቃዜ ሳቢያ እስካሁን 12 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተገለፀ። በበረዶ ግግር ምክንያት እንቅስቃሴዎች መስተጓጎላቸውን ነው መረጃዎች ያመላክቱት። በአንዳንድ አካባቢዎችም ቅዝቃዜው ከዜሮ በታች እስከ ነጌቲቭ 45 ዲግሪ ሴንቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በደረቅ ጭነት አገልግሎት ዘርፍ ሽልማት በአራት ዘርፎች ዕጩ ሆኖ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በደረቅ ጭነት አገልግሎት ዘርፍ ሽልማት በአራት ዘርፎች ዕጩ ሆነ ቀረበ። አየር መንገዱ በሚሰጠው የደረቅ ጭነት ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ነው በስታት ታይምስ የደረቅ ጭነት አገልግሎት ሽልማት ዕጩ ሆኖ የቀረበው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቀን 300 ሺህ ዳቦ የሚያመርት ፋብሪካ መርቀው ከፈቱ ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቀን 300 ሺህ ዳቦ የሚያመርት ፋብሪካን በወላይታ ሶዶ ከተማ መርቀው ከፈቱ፡፡ ፋብሪካው በወላይታ ሶዶ ከተማ የተገነባ ሲሆን፥ ከዳቦ በተጨማሪ 42 ቶን ዱቄት የማምረት አቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኖርዌይ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን የሰብዓዊ እርዳታ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኖርዌይ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን የሰብዓዊ እርዳታ ድጋፍና የመልሶ መቋቋም ሂደት አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር እና በአፍሪካ ሕብረት የኖርዌይ ቋሚ ተወካይ አምባሳደር ስቲያን ክሪስቴንሰን ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ስቲያን…