Fana: At a Speed of Life!

ወጋገን ባንክ ሽረ ከተማን ጨምሮ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች የሚገኙ 12 ቅርንጫፎቹ ዳግም አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በነበረው ግጭት ሥራ ካቆሙ 113 ቅርንጫፎች መካከል እስካሁን ድረስ 12 ወደ ሥራ ተመልሰው አገልግሎት በመስጠት ላይ መሆናቸውን ወጋገን ባንክ አስታውቋል፡፡ በባንኩ የሃብት ማሰባሰብና ቅርንጫፍ ባንኪንግ ዳይሬክተር መንግሥቱ…

በላሊበላ ከተማ በሚከበረው የገና በዓል እስከ 2 ሚሊየን ጎብኚዎች ይጠበቃሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ በላሊበላ ከተማ በሚከበረው የገና በዓል በአጠቃላይ እስከ ሁለት ሚሊየን የውጭ እና የሀገር ውስጥ እንግዶች እንደሚጠበቁ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የቱሪዝም ልማት ዳይሬክተር መልካሙ አዳሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ለድሬዳዋ ድል ጮራ ሆስፒታል 22 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና መሳሪያ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚኒሶታ ድሬ ኬር ማህበር ለድሬዳዋ ድል ጮራ ሆስፒታልና በስሩ ለሚገኘው ፈረንሳይ ሆስፒታል 22 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፉ በአሜሪካ ሚኒሶታ የሚኖሩ የድሬዳዋ ተወላጆች እና ወዳጆች በጋራ ያደረጉት መሆኑ…

የፌደራል መንግስት መቀሌን ጨምሮ ሌሎችንም አካባቢዎች በፍጥነት ተረክቦ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት እንዲያረጋገጥ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት የሽግግር ፍትሕ እንዲረጋገጥ፣ የፌደራል መንግስት መቀሌን ጨምሮ ሌሎችንም አካባቢዎች በፍጥነት ተረክቦ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት እንዲያረጋገጥ የትግራይ ክልል ወጣቶችና ምሁራን ጠየቁ፡፡ የትግራይ ክልል ወጣቶችና…

የመከላከያ ሚኒስቴር ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መጻሕፍትን አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስቴር ለአብርሆት ቤተመጻሕፍት ከ3 ሺህ 500 በላይ መጻሕፍት ማበርከቱ ተገለጸ። መጻሕፍቱ አጠቃላይ ግምታቸው ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ሲሆን ለመማር ማስተማር የሚሆኑ የተለያየ ይዘት ያላቸው መሆናቸው ተገልጿል።…

 በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 18 ኢትዮጵያውያን ወደ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽሕፈት ቤት መረጃ እንዳመላከተው÷ ከተመላሾች መካከል 919 ወንዶች እና 99 ደግሞ…

የኢትዮጵያ የዐይን ባንክ እስካሁን 2 ሺህ 943 ሰዎች የዐይን ብርሃናቸው እንዲበራላቸው አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የዐይን ባንክ ከተቋቋመበት 1995 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 2 ሺህ 943 ሰዎች የዐይን ብርሃናቸው እንዲበራላቸው ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ደምና ቲሹ ባንክ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሃብታሙ ታዬ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ከሰላም ስምምነቱ በኋላ በግጭት ለተጎዱ 8 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ዜጎች የተሟላ የመጀመሪያ ዙር ድጋፍ ተደርጓል-ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በግጭቱ ለተጎዱ 8 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ዜጎች የተሟላ የመጀመሪያ ዙር ድጋፍ መደረጉን የብሄራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማሪያም ከሠላም…

አብደራፊ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም አገኘች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብደራፊ ከተማ ከሁለት ዓመት በኋላ የተቋረጠባትን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም ዛሬ ምሽት ማግኘቷ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ከተማዋ ዳግም ተጠቃሚ የሆነችው የመካከለኛ የዝቅተኛ መስመር የጥገና ሥራ መጠናቀቁን ተከትሎ…

1ሺህ 162 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በሦስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን የመመለስ ሥራ 1ሺህ 162 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ለተመላሽ ዜጎች በአውሮፕላን ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ…