Fana: At a Speed of Life!

ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው የመመለስ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በአፋር ክልል በመጠለያ ጣቢያዎች የነበሩ ወገኖችን ወደ መኖሪያ ቀያቸው የመመለስ ሥራ ተጀመረ፡፡ ዛሬ በተጀመረው የመጀመሪያ ዙር ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው የመመለስ ሥራ በአፋር ክልል÷ ሠመራ፣ ሎጊያ…

በአራተኛ ቀን የ22ኛው የዓለም ዋንጫ ውሎ አራት ጨዋታዎች ይከናወናሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው የዓለም ዋንጫ የጨዋታ መርሐ ግብር አራት ጨዋታዎች ይከናወናሉ። በዚሁ መሰረት 7 ሰዓት ላይ በምድብ ሥድስት የተደለደሉት ሞሮኮ እና ክሮሺያ ይጫወታሉ። በተመሳሳይ በዚሁ ምድብ የሚገኙት ቤልጂየም ከካናዳ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን…

በእሳት አደጋ የሁለት ሕጻናት ሕይወት ሲያልፍ በሦስተኛው ታዳጊ ላይ የአካል ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ የሁለት ሕጻናት ሕይወት ሲያልፍ በሌላ ታዳጊ ላይ የአካል ጉዳት መድረሱን የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ እንደገለጹት÷ ትናንት ምሽት 2…

የመከላከያ ሠራዊቱን የሚመጥን የመከላከያ አዋጅ ሊወጣ ይገባል- የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊቱን የሚመጥን ራሱን የቻለ የመከላከያ አዋጅ ሊወጣ ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ፡፡ ዛሬ በተካሔደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ÷ የመከላከያ ሠራዊት አዋጅ ለማሻሻል ራሱን የቻለ…

ኢትዮ ፌሪስ የባሕር ትራንስፖርት ድርጅት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት እና ጣና ሐይቅ ትራንስፖርት ድርጅት ተዋህደው ኢትዮ-ፌሪስ የባሕር ትራንስፖርት ድርጅትን መሰረቱ፡፡ የድርጅቶቹ የውህደት ይፋ ማድረጊያ እና የኢትዮ ፌሪስ የባሕር ትራንስፖርት ድርጅት…

በአዲስ አበባ የሁለት ሕጻናት ሕይወት በአሰቃቂ ሁኔታ እንዲያልፍ አድርጋለች በተባለችው ተከሳሻ ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት ሕጻናትን በአሰቃቂ ሁኔታ ሕይወታቸው እንዲያልፍ አድርጋለች የተባለችው ሕይወት መኮንን ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ፡፡ ተከሳሽ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ በቤት ሠራተኛነት ተቀጥራ በምትሠራበት መኖሪያ ቤት ውስጥ፥ የሁለት ሕጻናትን ሕይወት በአሰቃቂ…

በሦስተኛው ቀን የዓለም ዋንጫ ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስተኛ ቀኑን በያዘው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይካሔዳሉ፡፡ በምድብ ሦስት የተደለደለችው አርጀንቲና ቀን 7 ሰአት ላይ ከሳዑዲ ዓረቢያ ጋር ትጫወታለች፡፡ ሊዮኔል ሜሲ የመጨረሻው በሆነው የዓለም ዋንጫ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር በድል…

በጋምቤላ ከተማ በትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ ባሮ ማዶ አካባቢ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ኃላፊ ኡቻን ኡቦንግ እንደገለፁት÷ በአደጋው ሦስት ልዩ ኃይል ፖሊሶችን ጨምሮ አንድ…

ሰብዓዊ ድጋፍ የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቐለ ደረሱ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያየ ሰብዓዊ ድጋፍ የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቐለ መድረሳቸውን የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን አስታወቀ። ተሽከርካሪዎቹ ሕይወት አድን ድጋፍን ጨምሮ መድኃኒቶችን፣ የወደሙና የተጎዱ ቤቶችን መልሶ ለመገንባት የሚያገልግል እንዲሁም የተጎዱ…

በመዲናዋ 90 ሔክታር መሬት አጥረው የተቀመጡ ባለሀብቶች ውል ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 90 ሔክታር መሬት ያለምንም አገልግሎት አጥረው የተቀመጡ ባለሀብቶች ውል መቋረጡን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ቀነዓ ያደታ በሰጡት መግለጫ÷ በአዲስ አበባ መሬት…