የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሱዳን የሽግግር ምክር ቤት አባላትን አነጋገሩ ዮሐንስ ደርበው Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሱዳን የሽግግር ምክር ቤት አባላትን ዛሬ ጠዋት ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና…
ስፓርት በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ዛሬ ሦስት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2022 የኳታሩ የዓለም ዋንጫ የሁለተኛ ቀን ውሎ ዛሬ ሦስት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ፡፡ በምድብ ሁለት የሚገኙት እንግሊዝ እና ኢራን ከቀትር በኋላ 10 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። በጉዳት ሳዲዮ ማኔን ያጣችው ሴኔጋል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ 12 ተሽከርካሪዎች በአፋር ክልል በኩል ወደ ትግራይ ጉዞ ጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Nov 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ምግብ ፕሮግራም አስተባባሪነት የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ 12 ተሽከርካሪዎች በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል በኩል ወደ ትግራይ ክልል ጉዞ ጀምረዋል፡፡ የዓለም የምግብ ፕሮግራም በአፋር ክልል በኩል ለትግራይ ክልል ህዝብ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስታትስቲክስ መረጃ በአፍሪካ የኢኮኖሚ ዕድገትና ሥራዎችን ለማሳለጥ ወሳኝ ድርሻ እንዳለው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስታትስቲክስ መረጃ በአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ዕድገትና ሥራዎችን ለማሳለጥ ወሳኝ ድርሻ አለው ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ ገለጹ። የአፍሪካ ስታትስቲክስ ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው፡፡ ዶክተር ፍጹም አሰፋ በመርሐ-ግብሩ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገ ወጥ የወርቅ አዘዋዋሪዎችን ለመቆጣጠር አመራሩ በቅንጅት እንዲሠራ አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ ዮሐንስ ደርበው Nov 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሕገወጥ የወርቅ አዘዋዋሪዎችን በመቆጣጠር ምርቱ ለአገር ኢኮኖሚ ጠቀሜታ እንዲውል ሁሉም አካላት በቅንጅት እንዲሠሩ አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ፡፡ በማዕድን ሀብት እና በ2015 ዓ.ም የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀምና በቀጣይ ዕቅድ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጫናዎችን የምንቋቋመው አንድነታችንን ስናጠናክር ነው- ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ዮሐንስ ደርበው Nov 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጫናዎችን የምንቋቋመው ውስጣዊ አንድነታችንን ስናጠናክር መሆኑን በተግባር አሳይተናል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ያለመ የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። ዶክተር ይልቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ኤርጎጌ በተመድ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና የሴቶች ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Nov 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና የሴቶች ዳይሬክተር ማክሲም ሁዋኔቶ ጋር ተወያዩ፡፡ ዶክተር ኤርጎጌ÷ የሴቶችን መብት ለማስከበር፣ የስርዓተ ፃታ እኩልነትን ለማስፈን፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በናይሮቢና በፕሪቶሪያ የሠላም ስምምነት ሰነዶች መካካል መሠረታዊ ልዩነት የለም – ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በይዘት ደረጃ በናይሮቢና በፕሪቶሪያው የሠላም ስምምነት ሰነዶች መካካል መሠረታዊ ልዩነት እንደሌለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ፡፡ ዶክተር ለገሰ ቱሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የፕርቶሪያው…
የሀገር ውስጥ ዜና በታንዛኒያ እስር ላይ የነበሩ 86 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Nov 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ደቡብ አፍሪካ ሲጓዙ በታንዛኒያ መንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ለእስር ተዳርገው የነበሩ 86 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ዜጎቹ ወደ ሀገራቸው ሊመለሱ የቻሉት÷ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በሀገሪቱ የሚገኘው የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በጁገል ዙሪያ ሕገ-ወጥ ተግባራትን ለመከላከል የሚሠራው ሥራ ሊጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጁገል ውስጥና ዙሪያ የሚከናወኑ ሕገ-ወጥ ግንባታና የመሬት ወረራን ለመከላከል እየተሠሩ ያሉ ሥራዎች ሊጠናከሩ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ አሳሰቡ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ÷ የጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስን ጠብቆ ለትውልድ…