Fana: At a Speed of Life!

የፖለቲካ ሐሳብ ያለው ቡድን በሰላማዊ መንገድ በፖለቲካው መድረክ እንዲወዳደር በሩ ክፍት ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የትኛውም የፖለቲካ ሐሳብ ያለውን ቡድን በሐሳብ ሙግት እና ሰላማዊ መንገድ በፖለቲካው መድረክ እንዲወዳደር በሩን ክፍት አድርጓል ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ተስፋዬ…

በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የሰለጠኑ የሁለተኛ ዙር ሰልጣኞች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶ እና ክኅሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ17 የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን የሁለተኛ ዙር ሰልጣኞች አስመረቀ፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች የአሥተዳደሩ ከፍተኛ…

ሌሶ ኢትዮጵያ በመና አቡቹ ክፍለ ከተማ ያስገነባው ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንፁህ መጠጥ ውሀ ማስተላለፊያ እና የኤሌክትሪክ ቱቦዎችን በማምረት ላይ የተሰማራው ሌሶ ኢትዮጵያ በሸገር ከተማ አስተዳደር በመና አቡቹ ክፍለ ከተማ ያስገነባውን ፋብሪካ አስመርቋል። ፋብሪካው ከ150 በላይ የስራ ዕድል መፍጠሩም ተገልጿል።…

በጋምቤላ ክልል የኮሌራ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ከ990 ሺህ በላይ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ተደራሽ የሚያደርግ የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀምሯል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ክትባቱን ባስጀመሩበት ወቅት እንዳሉት፤ የኮሌራ ወረርሽኝ በተከሰተባቸው ወረዳዎች…

ከ264 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመጋቢት 12 እስከ 18 ቀን 2017 ዓ.ም በተደረገ ክትትል 264 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። ከተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መካከል 250 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የገቢ…

ኢድ አልፈጥርን የተቸገሩትን በመደገፍ ማክበር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም፤ ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር አስተምኅሮቱን…

የኤፍ ኤ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ሲደረጉ ፉልሀም ከክሪስታል ፓላስ እንዲሁም ብራይተን ከኖቲንግሃም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ ቀን 9 ሰዓት ከ15 ላይ በማርኮ ሲልቫ የሚመራው ፉልሀም በሜዳው ክራቨን ኮቴጅ ክሪስታል ፓላስን…

ሀገራዊ ለውጡን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ሕዝባዊ የስፖርት እንቅስቃሴ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የሀገራዊ ለውጡን 7ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በርካታ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአፍሪካ ኮንቬንሽን ሴንተር አካሄደ። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመጋቢት ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎችን የሚያወሳ ሕዝባዊ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል "ትናንት፣ ዛሬና ነገን ለኢትዮጵያ ልዕልና" በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ ከተሞች የመጋቢት ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎችን የሚያወሳ ሕዝባዊ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ፡፡ ከክልል እስከ ከተማ በየደረጃው የሚገኙ…

መጋቢት 24ን ምክንያት በማድረግ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል መጋቢት 24ን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ያሳተፈ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው፡፡ መጋቢት 24 ሀገራዊ ለውጡ ዕውን የሆነበት እና የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መሠረት የተጣለበት ዕለትን ምክንያት …