Fana: At a Speed of Life!

የሶማሌ ክልል ሕዝብ ሰላሙን የሚያውክ ኃይል አይፈልግም- አቶ አብዱልቃድር ረሺድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ሕዝብ ወደ ጫካ ተመልሶ ሰላሙን የሚያውክ ኃይል አይፈልግም ሲሉ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አብዱልቃድር ረሺድ ገለፁ። የክልሉ ሕዝብ ለዘመናት ያነሳቸው የነበሩት የልማትና የሰላም ጥያቄዎች ባለፉት የለውጥ ዓመታት መመለሳቸውን…

በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በሕዝቦች መካከል መጠራጠርን ለመፍጠር የሚጥሩትን መከላካል እንደሚገባ አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋራ በሆነች ሀገር በሕዝቦች መካከል መጠራጠርን ለመፍጠር የሚሹ አካላትን መከላካል እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ሚኒስትሩ ሰሞኑን በኢቢኤስ ቴሌቪዥን በቀረበችው ብርቱካን ተመስገን ዙሪያ በሰጡት…

አቶ አረጋ ከበደ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 19፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል። በዚህ መሠረት ዶ/ር እሸቱ የሱፍ የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ፣ ኮሚሸነር ዘላለም መንግስቴ የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዲሁም አቶ አስቻለ አላምሬ የሚሊሻ ጽህፈት…

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 8 ወራት 125 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ባለፉት ስምንት ወራት 125 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ምክትል ኃላፊ ረመዳን ዋሪዮ ገለጹ፡፡ በበጀት ዓመቱ ከገቢ ግብር 205 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የጠቆሙት አቶ ረመዳን፤…

የሴቶችን ጥቃት ለፖለቲካ አጀንዳ ማስፈጸሚያ መጠቀም ከሰብዓዊነት ያፈነገጠ ተግባር ነው – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችን ጥቃት ለፖለቲካ አጀንዳ ማስፈጸሚያ መጠቀም ከሰብዓዊነት ያፈነገጠ ተግባር መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ሰሞኑን ብርቱካን ተመስገን ተብላ በምትጠራ…

ሚኒስቴሩ ከብርቱካን ተመስገን ከበደ ጋር በተያያዘ ማብራሪያ ሰጥቷል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ በሆነችው ብርቱካን ተመስገን ከበደ የትምህርት ሁኔታ ጋር በተያያዘ ትምህርት ሚኒስቴር ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የማብራሪያው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ስለሆነችው…

የፊቼ ጫምባላላ በዓል በስኬት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፊቼ ጫምባላላ በዓል በስኬት መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ ገለጹ፡፡ በዓሉ በተለይም በሐዋሳ ሶሬሳ ጉዱማሌ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ በሚገኝበት የሚከበር በመሆኑ አስቀድሞ ዝግጅት…

አሥተዳደሩ የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ 100 ሺህ ወገኖች ማዕድ አጋርቷል፡፡ የአሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር፤ ባለፋት ሰባት…

ከ1 ሺህ ወራት ኢባዳ የላቀ ምንዳዋ ሚዛን የሚደፋው “ለይለቱል ቀድር”

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በረመዷን ወር ከ1 ሺህ ወራት ወይም ከ83 ዓመት ከ3 ወራት ኢባዳ በላይ የላቀ ምንዳ ያላት አንድ ሌሊት “ለይለቱል ቀድር” ትገኛለች፡፡ ይችን በረከተ ብዙ “ለይለቱል ቀድር” ምዕመኑ በንቃት እንዲጠብቃት አስተምኅሮቱ ያዛል፡፡ "ረመዷን"…

ሚኒስቴሩ ለዲፕሎማቲክ ማኀበረሰቡ የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይሚኒስቴር መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማኀበረሰብ የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄደ፡፡ የኢፍጣር መርሐ- ግብሩ የተካሄደው በስካይላይት ሆቴል መሆኑን ሚኒስቴሩ በማኅበራዊ ትስሥሥር ገጹ አስታውቋል፡፡ በመርሐ-ግብሩ…