Fana: At a Speed of Life!

ለሰሜኑ ግጭት ሰላማዊ እልባት ለመስጠት ሲደረግ የነበረው ንግግር ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱንና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ባስከበረ መልኩ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ሰላማዊ እልባት ለመስጠት ሲደረግ የነበረው ንግግር ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱንና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ባስከበረ መልኩ ተጠናቀቀ። በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ሲካሄድ የቆየው የሰላም ንግግር ሲቋጭ የተደረገው ስምምነት ግጭትን…

አምባሳደር ይበልጣል ከሱዳን የኢሚግሬሽንና ፓስፖርት ጉዳዮች ዋና ዳሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የኢሚግሬሽንና ፓስፖርት ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ሙኣዊያ ጀእፈር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ በሱዳን የሚኖሩ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ኢትየጵያውያን እየገጠማቸው…

በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ፡፡ ልዑኩ የሙዝ ማሳ ፣ የጋሞ ባይራ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የጋሞ ልማት ማኅበር በመስኖ…

በሰሜን ዕዝ ላይ ሽብርተኛው ትህነግ የፈጸመው ጥቃት ነገ በድሬዳዋ ይታሰባል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሰሜን ዕዝ ላይ አሸባሪው ትህነግ የፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ ነገ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ይካሄዳል፡፡ የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሀር እንደገለጹት ÷ በሰሜን ዕዝ ላይ ሽብርተኛው ትህነግ የፈጸመውን…

ላሊበላ ከተማ እና አካባቢዋ በድጋሚ የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለረጅም ጊዜ ኤሌክትሪክ የተቋረጠባቸው ላሊበላ፣ ላስታ ወረዳ እና ሙጃ ከተማ በድጋሚ የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ፡፡ የኤሌክትሪክ ኃይሉን በድጋሚ ያገኙት በሽብር ቡድኑ ህወሓት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት የአላማጣ - ላሊበላ የ66 ኪሎ ቮልት…

ከአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ወጣቶች የመከላከያ ሚኒስቴርን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ወጣቶች የመከላከያ ሚኒስቴር ዋና መስሪያ ቤትን ጎብኝተዋል፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ ለወጣቶቹ የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል አድርገዋል፡፡ የመከላከያ ሚኒስቴር ልዩ ረዳት እና ስትራቴጂክ…

በዘንድሮው መኸር የሚገኘው የስንዴ ምርት ለሀገር ኢኮኖሚ አስተዋጽኦ ያበረክታል- አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በዘንድሮው መኸር የሚገኘው የስንዴ ምርት በቀጣይ ዘርን በራስ አቅም ከመሸፈን አልፎ ለሀገር ኢኮኖሚ አስተዋጽኦ እደሚያበረክት አቶ አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ…

በኦሮሚያ ክልል የበጋ ስንዴ ልማት መርሃ ግብር በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በኦሮሚያ ልዩ ዞን ወልመራ ወረዳ የበጋ ስንዴ ልማት ማስጀመሪያ መርሐግብር ተካሄደ፡፡ ዛሬ የተጀመረው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ክልል አቀፍ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አበራ ወርቁ…

በመዲናዋ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ትግበራ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ በአፍ መፍቻ ቋንቋ አጠቃቀምና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ትግበራ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ ውይይቱን እያካሄዱ የሚገኙት÷ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ፣ የትምህርትና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን እና ባለድርሻ…