የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ ኢትዮጵያና ሰላም ድል አድርገዋል- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ዮሐንስ ደርበው Nov 3, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "የዛሬው ቀን ኢትዮጵያና ሰላም ድል ያደረጉበት ነው" ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። ኢትዮጵያን በመወከል በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተሰየመው ልዑክ አባል የሆኑት አምባሳደር ሬድዋን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ በጋምቤላ ክልል ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Nov 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ በጋምቤላ ክልል በተለያዩ ዝግጅቶች ተዘክሯል። መታሰቢያው “መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ቃል የተካሄደ ሲሆን÷ በጋምቤላ ከተማ ዐደባባይ የሻማ ማብራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ስምምነት ላይ የተደረሰባቸው ነጥቦች፡- ዮሐንስ ደርበው Nov 2, 2022 0 1. ስምምነቱ አንቀፅ 3 ላይ በተመለከተው መሠረት 10 ቀናት በፈጀው የኢትዮጵያ መንግስትና የህወሓት ውይይት ሁለቱ ወገኖች ጦርነት ለማቆም እና ዘላቂ ሠላም ለማስፈን ተስማምተዋል፡፡ ስምምነታቸውንም ለኢትዮጵያውያን እና ለመላው ዓለም ለማወጅ ተስማምተዋል፡፡ 2. ሁለቱ ወገኖች በሰሜን ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ መላኩ አለበል ካኪ የአይሱዙ ሞተርስ የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Nov 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ካኪ የአይሱዙ ሞተርስ የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡ አምራች ኢንዱስትሪዎች በሙሉ አቅማቸው እንዲሰሩ መንግስት አስፈላጊውን ሁሉ ስራ እያከናወነ ነው ማለታቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በተደረሰው ስምምነት የአውሮፓ ሕብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ደስታቸውን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Nov 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ መንግሥት እና ህወሓት ሰሞኑን ያካሄዱትን የሰላም ንግግር ተከትሎ ስምምነት ላይ በመድረሳቸው የአውሮፓ ሕብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርለስ ሚሸል ደስታቸውን ገለጹ፡፡ ቻርለስ ሚሸል በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሠላም ንግግሩ ውጤት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው መሆኑን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Nov 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በደቡብ አፍሪካ የተፈረመው ሥምምነት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው መሆኑን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመግለጫቸው ÷ ስምምነቱ ከአራት ዓመት ተኩል በፊት ወደ…
ስፓርት ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በአቻ ውጤት ተለያዩ ዮሐንስ ደርበው Nov 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴካፋ ዞን ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ ሁለት አቻ ተለያዩ፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የምድቡን ሁለተኛ ጨዋታ በመጪው ቅዳሜ ከዩጋንዳ አቻው ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያው ፕሬዚዳንት ለሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ሰላማዊ ዕልባት ለመስጠት ስምምነት ላይ በመደረሱ ደስታቸውን ገለፁ ዮሐንስ ደርበው Nov 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሳሞኢ ሩቶ ለሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ሰላማዊ ዕልባት ለመስጠት ስምምነት ላይ በመደረሱ ደስታቸውን ገለፁ። ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በአፍሪካ ኅብረት አመቻችነት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ሲካሄድ በቆየው የሰላም ንግግር ውጤትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጨንቻ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Nov 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጋሞ ዞን ጨንቻ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በጋሞ ዞን የጨንቻ ወረዳ የአካባቢው አኗኗርና ባህል መለያ ከመሆን ባሻገር፣ በኅብረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ስምምነቱ ሕገ መንግሥታዊ ስርአቱንና ብሄራዊ ጥቅማችንን ባስከበረ መልኩ ተጠናቋል- ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱ ሕገ መንግሥታዊ ስርአቱንና ብሄራዊ ጥቅማችንን ባስከበረ መልኩ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ፡፡ ዶክተር ለገሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ ስምምነቱ…