በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ የፊታችን ሐሙስ በአፋር ክልል ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ "መቼም አንረሳውም" በሚል መሪ ሐሳብ በአፋር ክልል ደረጃ ሐሙስ ጥቅምት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ታስቦ ይውላል፡፡
መታሰቢያው የሚካሄደው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የጀግንነትና…