Fana: At a Speed of Life!

በሰሜን ሸዋ ዞን አራት ወረዳዎች የማሽላ ጢንዚዛ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አራት ወረዳዎች የማሽላ ጢንዚዛ መከሰቱን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ። እስካሁን 1 ሺህ 21 ሔክታር የማሽላ ሰብል ላይ ጢንዝዛ የተከሰተ ሲሆን÷ 966 ሔክታሩን በባህላዊ መንገድ ቀሪውን 55 ሔክታር…

ዶክተር ሊያ ከግሎባል አሊያንስ ቫክሲን ኢኒሼቲቭ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከግሎባል አሊያንስ ቫክሲን ኢኒሼቲቭ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ሲዝ በርክሌይ ጋር በክትባት አገልግሎት እና ተዛማጅ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በዋናነት ስላልተከተቡ ሕጻናት (ዜሮ ዶዝ)፣ በመጪው ጊዜ…

ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት እኛ ሚናችንን ልንወጣ ይገባል – የሀገር ሽማግሌዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማ እንዲሆን የሚጠበቅብንን ሚና በአግባቡ ልንወጣ ይገባል ሲሉ የሀገር ሽማግሌዎች ተናገሩ፡፡ የወላይታ እና የጋሞ አባቶች አዳነ አይዛ እና አቶ ተዘራ ሸዋዬ ÷ ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ ስኬታማ እዲሆን የሀገር ሽማግሌዎች…

ኢጋድ በቀጠናው ሰላም እና ደህንነትን ለማረጋገጥ ለሚያደርገው ጥረት አባል ሀገራቱ ያላቸውን ድጋፍ ሊያጠናክሩ ይገባል – አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አባል ሀገራት ድርጅቱ በቀጠናው ሰላም እና ደህንነትን ለማረጋገጥ ለሚያደርገው ጥረት ያላቸውን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ 40ኛው…

ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ለባቡር መንገድ ሥራ የሚውሉ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ለባቡር መንገድ ሥራ የሚውሉ ዕቃዎች በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አስታወቀ። የሚመለከታቸው የክልልና የፌደራል መንግሥታት ንብረቶቹን በአግባቡ…

በጥቅምት ወር የመጀመሪያዎቹ 10 ቀናት የሚኖረው የአየር ሁኔታ ለግብርና ሥራ ምቹ ነው- ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቅምት ወር የመጀመሪያዎቹ አሥር ቀናት በአብዛኛው በደቡብና በምዕራብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተሻለ የእርጥበት ገጽታ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የመኸር ሰብል አምራች በሆኑትም ሆነ የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ…

ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኅብረት ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኅብረት ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በስዊዘርላንድ የኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይ አምባሳደር ዘነበ ከበደ ተናገሩ፡፡ የዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኅብረት በሮማኒያ ቡካሬስት…

ከኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ ተሰባሰበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ያቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ገንዘቡ የተሰበሰበው መንግሥት ያቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ…

የኢስታንቡል ነጻ የንግድ ቀጠና ከድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ጋር ትስስር መፍጠር እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢስታንቡል ነጻ የንግድ ቀጠና ከድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ጋር በጋራ ለመሥራት እና ትስስር ለመፍጠር ያለውን ፍላጎት ገለፀ፡፡ ከተለያዩ የመንግሥት ተቋማት የተውጣጣ ልዑክ በቱርክ የሚገኘውን የኢስታንቡል ነጻ የንግድ ቀጠናን ጎብኝቷል፡፡…

የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባና በቢሾፍቱ ከተማ በሚሊየን የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች የታደሙበት የሆረ-ፊንፊኔና የሆረ-ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ። የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ…