Fana: At a Speed of Life!

በድሬዳዋ የቤት ኪራይ መጨመርም ሆነ ተከራይን ማስወጣት የሚከለክለው ውሳኔ ለ5 ወራት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የቤት ኪራይ መጨመርም ሆነ ተከራይን ማስወጣት የሚከለክለው ውሳኔ ለሚቀጥሉት አምስት ወራት ተራዘመ፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በሳምንታዊ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር በሁለተዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ላይ በኢትዮጵያ እና በኬንያ መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ሁለቱ መሪዎች…

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል እርምጃ እየወሰደች ነው – አምባሳደር ተሥፋዬ ይልማ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ በዘላቂ ኢኮኖሚ ልማት ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል ተጨባጭ እርምጃዎችን እየወሰደች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተሥፋዬ ይልማ ተናገሩ። ሚኒስትር ዴኤታው በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት…

ከ20 ዓመታት በላይ የተዘጋው ት/ቤት በአንድ ቤተሰብ አባላት ድጋፍ ዳግም ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን በሶዶ ዙሪያ ወረዳ ከ20 ዓመታት በላይ ተዘግቶ የቆየው አባባ ብሩ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ሰሜን አሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡ በገንዘብ እጥረትና በሌሎች ምክንያቶች ለዓመታት አገልግሎት መስጠት ያቆመው…

የፌዴሬሽን ም/ቤት ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2015 ዓ.ም መደበኛ ጉባዔውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ፌዴሬሽን ምክር ቤት ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2015 ዓ.ም 6ኛ የፓርላማ ዘመን 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን እንደሚያካሂድ ተገለጸ፡፡ የምክር ቤቱ ጽ/ቤት የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ተረፈ በዳዳ…

አራት የዩክሬን ግዛቶች ወደ ሩስያ በይፋ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አራት የዩክሬን ግዛቶችን ወደ ሩሲያ ማዋሃድ የሚያስችለውን የመጨረሻ ስምምነት ፈርመዋል፡፡ ፑቲን ከዶኔስክ እና ሉሃንስክ ሕዝብ ሪፐብሊኮች እንዲሁም ከኬርሰን እና ዛፖሮዢዬ ክልሎች ጋር አራት የውህደት…

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የቆጠቡ ደንበኞቹን ተሸላሚ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ለመጀመሪያ ዙር የቆጠቡ ደንበኞቹን ተሸላሚ አድረገ። ለውብ ህይወት ይቆጥቡ በሚል ለዘጠኝ ወራት የቆጠቡ ደንበኞቹን ነው ባንኩ በዛሬው እለት ተሸላሚ ያደረገው። ባንኩ ከ350 ብር በላይ የቆጠቡ የባንኩ ደንበኞች…

ወደፊትለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ላይ አፋጣኝ ሥራ ሊሠራ እንደሚገባ አቶ አወል አርባ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ላይ የተሻለ አፋጣኝ የመከላከል ሥራ ሊሠራ እንደሚገባ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ አሳሰቡ፡፡ በአፋር ክልል በጎርፍ የሚከሰቱ ጉዳቶችን ለመቆጣጠር እየተሠሩ…

የአዕምሮ ጤና ችግር መንስኤዎች እና መፍትሄዎቹ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዕምሮ ህመም በማንኛውም ሰው ላይ ሊከሰት እንደሚችል የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ማህበራዊ ቀውስ፣ ተፈጥሯዊ አደጋ፣ ጦርነት፣ የኑሮ ውድነት እና ወረርሽኝ ለአዕምሮ ህመም መከሰት ዋነኛ መንገዶች እንደሚሆኑ የስነ ልቦና ህክምና ባለሙያዋ…

ግጭቱን ለመፍታት መንግሥት የሚወስዳቸውን ሁሉንም ዓይነት የመፍትሔ እርምጃዎች አጠናከሮ ይቀጥላል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግጭቱን ለመፍታት መንግሥት ሲወስዳቸው የቆያቸውን ሁሉንም ዓይነት የመፍትሔ እርምጃዎች አጠናከሮ እንደሚቀጥል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ባወጣው የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ የአፍሪካ ኅብረት የሰላም ንግግሩን የሚመሩ…