የሀገር ውስጥ ዜና የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል “ሄቦ” እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የየም ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል "ሄቦ"በጥንታዊው አንገሪ ቤተ መንግስት በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል፡፡ የዓመቱ የመጀመሪያ ወር የሚል ትርጉም ያለው "ሄቦ" የብሔረሰቡ ተወላጆች እንዲሁም የፌደራልና ክልል የስራ ሀላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በድሪ በግንባታ ላይ ያለውን የድንገተኛ አደጋዎች መከላከያ ማዕከል ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በሐረር ከተማ እየተገነባ ያለውን የእሳት እና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከያ ማዕከል ጎበኙ፡፡ አቶ ኦርዲን እንደገለጹት÷ ማዕከሉ ለምሥራቅ ኢትዮጵያ አካባቢዎች ሁሉ አገልግሎት ይሰጣል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በለንደን እና ጣልያን በተካሄዱ የተለያዩ የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያ አሸነፈች ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በለንደን የማራቶን፣ በጣልያን የግማሽ ማራቶን እና የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድሮችን ኢትዮጵያ በበላይነት አጠናቀቀች፡፡ በለንደን የተካሄደው የሴቶች የማራቶን ውድድር በአትሌት ያለምዘርፍ የኋላው አሸናፊነት ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ የገዳ ሥርዓት ፍልስፍና ነጸብራቅ የወንድማማችነት፣ የዕርቅና የይቅርታ በዓል ነው – አቶ ፈቃዱ ተሰማ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የገዳ ሥርዓት ፍልስፍና ነጸብራቅ የወንድማማችነት፣ የዕርቅና የይቅርታ በዓል ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ገለጹ። አቶ ፈቃዱ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ቢዩልደርስ አዋርድስ አቶ አይሸሽም ተካን ሸለመ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው ባለሀብት አይሸሽም ተካ በአፍሪካ ምጣኔ ሀብት ዕድገት ላበረከቱት አስተዋጽኦ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ቢውለደር አዋርድስ ሽልማት አበረከተላቸው፡፡ የአፍሪካን ኢኮኖሚ በመገንባት ትልቅ ድርሻ ላበረከቱ ታዋቂ አልሚዎች እውቅና የሚሰጠው…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህርዳር ከተማ ከ20 ሺህ በላይ ሀሰተኛ ዶላር መያዙ ተገለፀ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ 20 ሺህ 600 ሀሰተኛ ዶላር በህገወጥ መንገድ ለምንዛሬ ሊውል ሲል ከእነተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ መነሻቸውን ደሴ ያደረጉት የሃሰተኛ ዶላር አዘዋዋሪዎቹ ባህርዳር ከተማ ሲደርሱ በልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 4ኛው የኢሬቻ ፎረም እና የዋዜማ ዝግጅት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በጋራ ያዘጋጁት አራተኛው የኢሬቻ ፎረም እና የዋዜማ ዝግጅት በአዲስ አበባ ከተማ ተካሄደ፡፡ በነገው ዕለት ለሚከበረው የኢሬቻ ክብረ በዓል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሀሙድ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ያደረጉት የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሀሙድ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለፕሬዚዳንቱ ሽኝት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሀገራቱን የሁለትዮሽ ትስስር እና ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሀገራቱን የሁለትዮሽ ትስስር እና ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ። የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃሙድ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤርአኖ ወረዳ 124 ሔክታር የሚያለማ የመስኖ ፕሮጀክት ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን ቤርአኖ ወረዳ 124 ሔክታር የማልማት አቅም ያለው የመስኖ ፕሮጀክት ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡ በፌዴራል መንግሥት ወጪ የተገነባው የመስኖ ፕሮጀክት በቤርአኖ ወረዳ ሂሎ ኖጉድ ቀበሌ የሚኖሩ 496 ከፊል አርብቶ አደር…