የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከነገ እስከ እሁድ ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር አይቻልም ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በሚከበረው የኢሬቻ በዓል ምክንያት ከነገ አርብ ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር እንደማይቻል ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመት ኤጀንሲ እንዳስታወቀው÷ ቅደሜ መስከረም 21…
የሀገር ውስጥ ዜና 10ኛው የጣና ፎረም ጉባዔ ለባሕርዳር ከተማ ገፅታ ግንባታ ልዩ ቦታ ይሰጠዋል- አቶ ጣሂር ሙሃመድ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕርዳር ከተማ የሚካሄደው 10ኛው የጣና ፎረም ጉባዔ ለከተማዋ ቱሪዝም ዕድገትና ገፅታ ግንባታ ልዩ ቦታ እንደሚሰጠው የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ጣሂር ሙሃመድ ተናገሩ፡፡ አቶ ጣሂር ከጣና ፎረሙ ጉባዔ መካሄድ ጋር በተያያዘ በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በመንበረ ጸባኦት ቅድሥተ ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ፡፡ ከሥርዓተ ቀብሩ ቀደም ብሎ÷ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ዘመድ ወዳጆች፣ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና አድናቂዎቹ በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የሕይወት ታሪክ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ከእናቱ ከወይዘሮ ሀገርነሽ ዋሴ እና ከአባቱ አቶ አፈወርቅ መንግሥቱ በ1970 ዓ.ም በጎንደር አዘዞ ተወለደ፡፡ በተወለደ በሶስት ወሩም ወላጆቹ ኑሯቸውን በደብረታቦር ከተማ አድርገው በዚያም እድሜው ሲደርስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ወረራ የደረሰውን ጉዳት በተመለከተ የተካሄደው ጥናት ውጤት ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 2013 እስከ ታህሳስ 2014 ዓ.ም በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ወረራ የደረሰውን ጉዳት በተመለከተ የተካሄደው ጥናት ውጤት ይፋ ሆኗል። ጥናቱ የተካሄደው በአማራ ክልል በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት ነገ ይፈጸማል ዮሐንስ ደርበው Sep 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተወዳጁ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት ነገ መስከረም 19 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚፈጸም የቀብር ሥነ ስርዓቱን ለማስፈፀም የተቋቋመው ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የቀብር ሥነ ስርአቱ ነገ ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ በመንበረ ጸባኦት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Sep 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች በግንባር ለሚገኘው መከላከያ ሠራዊት ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉ የእርድ ሰንጋ፣ ለስላሳ መጠጦችንና ሌሎች አስፈላጊ ቁሳቁስ ያካተተ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የግሸን ደብረ ከርቤ የንግሥ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም 21 ቀን 2015 ዓ.ም የሚከበረው የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር እርገጤ…
ስፓርት የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የእግር ኳስ ተሳታፊ ሀገራት አዲስ አበባ እየገቡ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማኅበራት ምክር ቤት (ሴካፋ) ከ17 ዓመት በታች የእግር ኳስ ተሳታፊ ሀገራት አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል። ከተሳታፊ ሀገራት መካከል የብሩንዲ፣ የደቡብ ሱዳን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በሁለንተናዊ ደኅንነት ቁጥጥር ኦዲት ፕሮግራም ዓለም አቀፍ ሽልማትና እውቅና ተሰጣት ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሁለንተናዊ ደኅንነት ቁጥጥር ኦዲት ፕሮግራም ከዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት እውቅና ተሰጣት፡፡ በካናዳ ሞንትሪያል እየተካሄደ ባለው 41ኛው የዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ጉባዔ÷ ኢትዮጵያ በሲቪል አቪዬሽን ሁለንተናዊ…