የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ስምንት ሰዓት አካባቢ በሰሜን ሸዋ ዞን ጓሳ አካባቢ በደረሰ የትራክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ ከአጣዬ ወደ መሐል ሜዳ ሲጓዝ የነበረ አሸዋ የጫነ “ሲኖትራክ” የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ጓሳ አካባቢ ባጋጠመው የመገልበጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ሕዝብ ለመከላከያ ሰራዊት ከ1200 በላይ ፍየልና በግ አበረከት ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ሕዝብ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ1 ሺህ 200 በላይ ፍየልና በግ አበርክቷል፡፡ ድጋፉ ለ2ኛ ጊዜ ከክልሉ ሕዝብ የተሰበሰበውን የእርድ እንስሳት ድጋፍ÷ የክልሉ የሀገር ሽማግሌዎች በፋፈን ዞን ሸበሌ ወረዳ ተገኝተው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና “ፊደል ተሳስተሃል” ብሎ ተማሪውን የገደለው መምህር ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገረ ሕንድ “ፊደል (ስፔሊንግ) ተሳስተሃል” በሚል ምክንያት መምህር ተማሪውን መግደሉ ተሰማ፡፡ የሕንድ ፖሊስ÷ “ሶሻል (social) የሚለውን ቃል ፊደላት በትክክል አልፃፍክም” በሚል ታዳጊ ተማሪውን በመደብደብ ገድሏል የተባለውን መምህር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ አስተዳደር የመስቀል ደመራ በዓል ከምጊዜውም በላይ በደመቀና በላቀ ሁኔታ ሃይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም መጠናቀቁን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስቀል ደመራ በዓል በከተማዋ ከ2 ሺህ 200 ቦታዎች በላይ ከምንጊዜውም በላይ በደመቀና ባማረ ሁኔታ ትውፊቶቹንና ሃይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን ገለጸ። የከተማ አስተዳደሩ የመስቀል…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓሉን ስናከብር አካባቢያችንን ከሰርጎ ገቦች በመጠበቅ መሆን አለበት- የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ዮሐንስ ደርበው Sep 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደመራና መስቀል በዓልን ስናከብር አካባቢያችንን ለጥፋት ከተሰለፉ ሰርጎገቦች በመጠበቅ ሊሆን ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ተናገሩ፡፡ አቶ ማስረሻ በላቸው…
ስፓርት አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል አሸነፈች ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በበርሊን በተካሄደው 48ኛው የበርሊን ማራቶን አትሌት ትዕግስት አሰፋ የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል ጭምር አሸንፋለች፡፡ አትሌት ትዕግስት 2 ሰዓት ከ15 ደቂቃ ከ37 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በመግባት ነው የቦታው አዲስ ክብረወሰን…
ስፓርት ኪፕቾጌ በበርሊን ማራቶን ክበረ ወሰን በመስበር አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያዊው ኢሉድ ኪፕቾጌ በበርሊን ማራቶን የራሱን ክበረ ወሰን በመስበር አሸንፏል፡፡ የዓለም አትሌቲክስ መረጃ እንደሚጠቁመው÷ አትሌቱ ዛሬ በተካሄደው የበርሊን ማራቶን 2:01:09 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው ቀድሞ የነበረውን ሰዓት በ30 ሰኮንዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የህዳሴ ግድብ የቱሪዝም እንቅስቃሴን በከፍተኛ ደረጃ የሚያነቃቃ ፕሮጀክት ነው- አቶ አሻድሊ ሀሰን ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከኃይል ማመንጫነት ባሻገር የቱሪዝም እንቅስቃሴን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያነቃቃ ፕሮጀክት መሆኑን የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ አቶ አሻድሊ ሀሰን፣ የየቱሪዝም ሚኒስትሯ ናሲሴ ጫሊን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ስደትን ለመከላከል ለወጣቶች አማራጭ የሥራ እድል መፍጠር እንደሚገባ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገወጥ የሰዎች ዝዉዉርና ስደትን ለመከላከል ለወጣቶች አማራጭ የሥራ እድል መፍጠር ተገቢ ነው ተባለ፡፡ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጂማ ዲልቦ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጂቶች በሀገር ዕድገት ላይ ያላቸዉን ሚና መጠቀም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የድንገተኛ አደጋ ህክምና ማዕከል ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከ15ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የድንገተኛ አደጋ ህክምና ማዕከል ዛሬ ተመረቀ፡፡ ማዕከሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ደረጀ ዱጉማ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር…