የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባዋ በግንባር መስዋዕትነት እየከፈሉ ለሚገኙ ጀግኖች ቤተሰቦች ማዕድ አጋሩ ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከቤተሰቦቻቸው ርቀው በግንባር መስዋዕትነት እየከፈሉ ለሚገኙ ጀግኖችን ቤተሰቦች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ በተጨማሪም በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ከዚህ ቀደም የእሳት አደጋ ደርሶባቸው የነበሩ 9 ቤቶች ተገንብተው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል፣ ደቡብ ጎንደር ዞንና ደብረማርቆስ ከተማ ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል፣ ደቡብ ጎንደር ዞን እና የደብረማርቆስ ከተማ ለመከላከያ ሠራዊት የአይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ክልሉ ድጋፋን ያደረገው በአፋር ክልል ለሚገኘው የሠራዊቱ አባላት ነው። ግማሽ ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸውን ቁሳቁሶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የ “ብሩህ አይሲቲ ፈጠራ ውድድር” ማጠቃለያና የሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ "ብሩህ አይሲቲ ፈጠራ ውድድር" ማጠቃለያና የሽልማት መርሐ ግብር በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ውድድሩን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት እና የኢትዮጵያ ኢንተርፕርነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት ናቸው በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋሞ ብሔር የዘመን መለወጫ “ዮ ማስቃላ” በድምቀት እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የጋሞ ብሔር የዘመን መለወጫ “ዮ ማስቃላ” በአርባምንጭ ከተማ በድምቀት ሁኔታ በመከበር ላይ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ፣ የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርሶአደሩ የመስኖ ግድቦችን በስፋት መጠቀም አለበት – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየአካባቢው ያለ አርሶአደር ትንንሽ ግድቦች እና በቀጣይ ወደሥራ የሚገቡትን ትላልቅ ግድቦች በመጠቀም በመስኖ ልማት ላይ በስፋት መሳተፍ እንዳለበት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ አርሶ አደሮች የበጋ የመስኖ ስንዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግጭት ቀስቃሽ ጽሑፎችና ሁከት ቀስቃሽ ነገሮችን በዓሉ ወደ ሚከበርበት ቦታ ይዞ መምጣት በጥብቅ የተከለከለ ነው – የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ… ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃይማኖት ሽፋን የፖለቲካ አጀንዳዎችን ማራገብና ማንፀባረቅ ተገቢ እንዳልሆነ ሁሉም ተገንዝቦ ከበዓሉ ሥነ ስርዓት ውጪ ግጭት ቀስቃሽ ጽሑፎች እና ሁከት ቀስቃሽ ነገሮችን በማንኛውም ሁኔታ በዓሉ ወደ ሚከበርበት ቦታ ይዞ መምጣት በጥብቅ የተከለከለ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ151 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ151 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከመስከረም 6 እስከ 12 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 144 ነጥብ 1 ሚሊየን የገቢ እና 7 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ የወጪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደመራ በዓል በሚከበርበት የመስቀል አደባባይ የጽዳት መርሐ ግብር ተከናወነ ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስቀል አደባባይ የሚከበረውን የደመራ በዓል ምክንያት በማድረግ በዓሉ የሚካሄድበትን ቦታ የማፅዳት መርሐ ግብር ተከናውኗል፡፡ በፅዳት ዘመቻው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የተለያዩ እምነት ተከታይ የሃይማኖት አባቶች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከብሪታንያ የልማት ሚኒስትርና ከሞዛምቢክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከብሪታንያ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ እና ከሞዛምቢክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማኑዌል ጎንቻልስ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷…
የሀገር ውስጥ ዜና 20 ሜጋ ዋት የከርሰምድር እንፋሎት ኃይል መገኘቱ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሉቶ ላንጋኖ ጥልቅ የከርሰ ምድር እንፋሎት ቁፋሮ ፕሮጀክት እስካሁን 20 ሜጋ ዋት የሚደርስ የእንፋሎት ኃይል መገኘቱ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የአሉቶ ጂኦተርማል ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ መሳይ ፍቃዱ እንደገለፁት÷ እስካሁን…