Fana: At a Speed of Life!

ለደመራና መስቀል በዓል የንግዱ ማህበረሰብ የዋጋ ንረትን እና የፀጥታ ስጋቶችን በንቃት መከታተል አለበት- ም/ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ቅርስ የሆነው የደመራ እና መስቀል በዓል ሲከበር የንግዱ ማህበረሰብ የዋጋ ንረትን በመቆጣጠር እና የፀጥታ ስጋት ሊሆኑ የሚችሉ ድርጊቶችን በንቃት መከታተል እንዳለበት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ አሳሰቡ፡፡…

በ2014 ዓ.ም ለተጨማሪ 5 ሚሊየን ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውኃ ማቅረብ መቻሉን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ

ሚኒስቴሩ በ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ከተጠሪ ተቋማቱና ከክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮዎች ጋር በባሕርዳር ከተማ እየተወያየ ነው፡፡ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ በውይይቱ ላይ እንደገለጹት÷ ባለፈው ዓመት ብቻ ለተጨማሪ አምስት ሚሊየን ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውኃ ማቅረብ ተችሏል።…

በአንዳንድ የሀገሪቱ ደጋማ አካባቢዎች ውርጭ ሊከሰት ይችላል- ብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው የበጋ ወቅት በአንዳንድ የሰሜን ምሥራቅ፣ ምሥራቅ እና መካከለኛው የሀገሪቱ ደጋማ አካባቢዎች ላይ ውርጭ ሊከሰት እንደሚችል ብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ለመጪው የበጋ ወቅት በተሰጠው ትንበያ መሠረት÷ መጪው በጋ በትሮፒካል…

በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ችግር እንዳይገጥማቸው በትኩረት እየተሠራ ነው- የሱዳን የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ችግር እንዳይገጥማቸው በሀገሪቱ መሪዎች ጭምር ትኩረት የተሰጠው በመሆኑ ተባብሮና ተመካክሮ ችግሮችን ለመቅረፍ ዝግጁ መሆናቸውን የሱዳን የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በሱዳን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር…

ለመከላከያ ሠራዊት ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዞኖች ለመከላከያ ሠራዊት ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳዳር ዞን ያሰባሰበውን ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ በሰቆጣ ከተማ ለሠራዊቱ አስረክቧል፡፡…

በዙሪያችን ያለውን እምቅ ዐቅም መለየት ወሳኝ ዕውቀት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዙሪያችን ያለውን እምቅ ዐቅም መለየት ወሳኝ ዕውቀት መሆኑን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመካከለኛው አዋሽ በ20 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ እየለማ የሚገኝ የጥጥ እርሻን ጎብኝተዋል። አካባቢው በአንድ ወቅት…

ከሰሞኑ “የሰብዓዊ መብት ጥሰት” በሚል የወጣው ሪፖርት ፖለቲካዊ ሸፍጥ አለበት – የሕግ ምሁራን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ “የሰብዓዊ መብት ጥሰት” በሚል የወጣው ሪፖርት ከሣይንሳዊ መንገድ ይልቅ ፖለቲካዊ ሸፍጥን የተከተለ ነው ሲሉ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተሠራው ምርምር የተሳተፉ የሕግ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ምሁራኑ ለፋና ብሮድካስንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷…

መንግስት የዓለም አቀፉ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡትን ሪፖርት ውድቅ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡት ሪፖርት የፖለቲካ አጀንዳ ለመፍጠር ታልሞ የተሰራ ነው ሲል ውድቅ አድርጎታል። ቡድኑ ላለፉት 10 ወራት በኢትዮጵያ ተፈፅመዋል የተባሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን…

በ3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ በ3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ከ60 በላይ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች እንደሚገነቡ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የውሃ አና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በአሸባሪው…

የቻይና ዓለም አቀፍ የልማት ኢኒሼቲቭ የልማት ግቦችን ተግባራዊ ለማድረግ ወሳኝ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዘላቂ ልማት ግቦችን ለመተግበር ትብብር እና አጋርነት ቁልፍ ጉዳዮች መሆናቸውን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ በኒውዮርክ ከተማ እየተካሄደ ካለው…