በጋምቤላ ክልል በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በጋምቤላ ክልል በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው መድኃኒት፣ አልባሳትና ተጨማሪ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ተስፋሁን ጎበዛይ ድጋፉን ዛሬ ለክልሉ…