የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ዳያስፖራዎች የምክክር መድረክ መካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልልና የክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራ የጋራ ምክክር መድረክ በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በምክክሩ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ፅህፈት ቤት ኃላፊ ዶክተር ሁሴን ሃሺ ቃሲምን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ከተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ወጣቶችን የማስተሳሰር መርሐግብር ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጋራ የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ የኢትዮጵያውያንና ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ወጣቶችን የማስተሳሰር መርሐ ግብር ይፋ አድርጓል ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና በሚዲያው ዘርፍ የሰለጠነውን አለም ተሞክሮ በመቀመር ለሀገሪቱ ልማትና መልካም ገፅታ እንደሚሰራ ዋና ስራ አስፈጻሚው አስታወቁ ዮሐንስ ደርበው Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚዲያው ዘርፍ የሰለጠነውን አለም ተሞክሮ ወደ አገር ቤት በማምጣት ለአገራችን የመልካም ገፅታ ግንባታ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ አስታወቁ። የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ይህን…
የሀገር ውስጥ ዜና እስራዔል የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ያለውን አቋም አደነቀች ዮሐንስ ደርበው Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል ፓርላማ ምክትል አፈ ጉባዔ ዝቪ ሃውዘር የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ያለውን አቋም አደነቁ፡፡ በእስራዔል የኢትዮጵያ አምባሳደር ረታ አለሙ ከእስራኤል ፓርላማ ምክትል አፈ ጉባዔ ዝቪ ሃውዘር ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ…
ቢዝነስ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወርቅ በሚመረተው ልክ ወደ ብሔራዊ ባንክ እየገባ አይደለም ተባለ ዮሐንስ ደርበው Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወርቅ በሚመረተው ልክ ወደ ብሔራዊ ባንክ እየገባ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ በዘርፉ ላይ እየታየ ያለውን ችግር ለመፍታት እና የአሠራር የእርምት እርምጃዎች ለመውሰድ የሚስችል ውይይት በአሶሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የማዕድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአይሻ ሁለት የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ከብሔራዊ የኃይል ቋት ጋር ተገናኘ ዮሐንስ ደርበው Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአይሻ ሁለት የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ከብሔራዊ የኃይል ቋት ጋር የማገናኘት ሥራ በስኬት መከናወኑ ተገለጸ፡፡ የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጁ ሙሉቀን ተሰማ እንደተናገሩት ÷ 40 ሜጋ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያመነጩ 16 የንፋስ ተርባይኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እያካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2015 በጀት አመት ዕቅድ ትውውቅ እያካሄደ ነው። ቢሮው "ከተሞችን የለውጥና የብልፅግና ማዕከል እናደርጋለን" በሚል መሪ ቃል ነው በደብረ ማርቆስ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኢትዮጵያ ጋር ያለን ግንኙነት እንዲጠናከር በልዩ ትኩረት እንሠራለን – የደ/አፍሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Sep 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ታሪካዊ ግንኙነት በተለያዩ መስኮች ተጠናክሮ እንዲቀጥል በልዩ ትኩረት እንደሚሠራ የደቡብ አፍሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሙክታር ከድር…
ቢዝነስ አየር መንገዱ የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ ተብሎ ተሸለመ ዮሐንስ ደርበው Sep 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የ2022 የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ አገልግሎት ተሸላሚ ሆነ፡፡ በአፍሪካ ግዙፉ የአየር ጭነት አገልግሎት አቅራቢ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ÷ ሽልማቱን በለንደን በተካሄደ ስነ ስርዓት ተቀብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኢንቨስትመንትንና አስመጪዎችን የሚያበረታታ የታክስ ማሻሻያ ተግባራዊ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Sep 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኢንቨስትመንት ላይ የሚሰማሩ ኢንዱስትሪዎችን እና አስመጪዎችን የሚያበረታታ እንዲሁም ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ የታክስ ማሻሻያ ተግባራዊ መደረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም የታክስ ማሻሻያ ከውጭ የሚገቡም…