ለጥምር ጦሩ እየተደረገ ያለው ድጋፍ ለሠራዊቱ አቅም እና ብርታት ፈጥሯል- ሜ/ ጄነራል ጥሩዬ አሰፌ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ግንባር ለሚገኘው ጥምር ጦር እየተደረገ ያለው ድጋፍ ለሠራዊቱ ታላቅ አቅም እና ብርታት እንደፈጠረለት የወሎ ግንባር ሎጂስቲክስ ኃላፊ ሜጀር ጄነራል ጥሩዬ አሰፌ ተናገሩ።
የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር በግንባር እየተፋለመ ለሚገኘው ጥምር ጦር…