Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የአፍሪካውያን ችግሮች በአፍሪካውያን እንደሚፈቱ የጸና እምነት አላት- አምባሳደር ተሾመ ቶጋ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካውያን ችግሮች በአፍሪካውያን እንደሚፈቱ የጸና እምነት እንዳላት በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ አስገነዘቡ፡፡ አምባሳደሩ ቤጂንግ ለሚገኙ የአፍሪካ ሕብረት የሰላምና ጸጥታ ምክር ቤት አባላት እና በተባበሩት መንግሥታት…

አዲስ የሲሚንቶ ዋጋ ተመን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየጨመረ የመጣውን የሲሚንቶ ምርት ዋጋ ለማስተካከል አዲስ የዋጋ ተመን ማውጣቱን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ እየናረ የመጣውን የሲሚንቶ ምርት ዋጋ ለማስተካከል ፋብሪካዎች የዋጋ ማስተካከያ እንዲያደርጉ ተጠይቀው ያወጡት…

የጎርፍ አደጋ የእናትና ልጅን ሕይወት ቀጠፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን መርሐቤቴ ወረዳ እናትና ልጅ ወንዝ ሲያቋርጡ በጎርፍ አደጋ ህይወታቸው ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። እናትና ልጅ በወረዳው ኮራ ወንጭት ቀበሌ ደብረ ወግሽ አካባቢ ነዋሪ መሆናቸው ታውቋል። የመርሐቤቴ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት…

77ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥን ጨምሮ በሌሎች ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በኒው ዮርክ መካሄድ ጀመረ። ጉባዔው “ወሳኝ ወቅት ለተሳሰሩ ችግሮች ለውጥ አምጪ መፍትሔዎች” በሚል መሪ ቃል ነው…

የደብረታቦርን የውኃ ችግር ለመፍታት የማስፋፊያ ፕሮጀክት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረታቦር ከተማን የውኃ ችግር ለመፍታት በ134 ሚሊየን ብር የማስፋፊያ ፕሮጀክት እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ማማሩ አያሌው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በከተሞች…

የትግራይ ህዝብ በህወሓት ምክንያት በስቃይ ላይ እንደሚገኝ በቁጥጥር ስር የዋሉ የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ህዝብ በህወሓት ምክንያት በችግር እና ስቃይ ላይ እንደሚገኝ በጥምር ጦሩ በቁጥጥር ስር የዋሉ ታጣቂዎች ተናገሩ። በማይጠምሪ ግንባር የሽብር ቡድኑ ያሰለፋቸው ታጣቂዎች በጥምር ጦሩ በቁጥጥር ስር ውለዋል። እነዚህ በቁጥጥር…

በበጀት ዓመቱ 8 የማስተላለፊያ መስመርና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ግንባታ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው ዓመት ስምንት የማስተላለፊያ መስመርና የማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክቶች ግንባታ እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ግንባታ ዘርፍ ሥራ አስፈጻሚ ክብሮም ካህሳይ እንደገለጹት÷…

ለመከላከያ ሠራዊትና በጎርፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚደረገው ድጋፍ ይቀጥላል- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባር ለተሰለፉ የመከላከያ ሠራዊትና በክልሉ በጎርፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። አቶ ኡሞድ ኡጁሉ እንደገለጹት÷ የአሸባሪው ህወሓት ሀገር የማፍረስ ሴራ…

በቀጣዮቹ 10 ቀናት በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች የዝናብ ስርጭቱ ይቀጥላል- ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብና በደቡብ ምዕራብ የኢትዮጵያ ክፍል ዝናቡ ቀጣይነት እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ደቡባዊ የሀገሪቱ አካባቢዎችም ሁለተኛውን የዝናብ ወቅታቸውን ቀስ በቀስ ያገኛሉ የተባለ ሲሆን፥ በአንጻሩ በሰሜንና በሰሜን…

በታንዛኒያ በእስር ላይ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ተፈቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ከእስር መፈታታቸውን በሀገሪቱ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ ኢትዮጵያውያኑ በዚህ ሳምንት ከእስር ተፈትተው በኤምባሲው አስተባባሪነት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውም ተገልጿል፡፡…