Fana: At a Speed of Life!

የቲቢ ቤተ ሙከራ ማጠናከሪያ ፕሮጀክት ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ፣ መካከለኛው እና ደቡብ አፍሪካ የጤና ማህበረሰብ ግሎባል ፈንድ ክልላዊ የቲቢ ቤተ ሙከራ ማጠናከሪያ ፕሮጀክት 8ኛው የአስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

ዶክተር በለጠ ሞላ ከቶኒ ብሌር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ከቶኒ ብሌር ኢንስቲትዩት መስራች፣ ሊቀመንበር እና የቀድሞው የታላቋ ብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር ጋር በትብብር ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ዶክተር በለጠ ኢንስቲትዩቱ…

የካፋ እና የከምባታ ጠምባሮ ዞኖች ለሰራዊቱ ሃብት እያሰባሰቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፋ እና የከምባታ ጠምባሮ ዞኖች አሸባሪው ህወሓት ለ3ኛ ጊዜ የከፈተውን ጦርነት ለመቀልበስና በድል ለማጠናቀቅ ለመከላከያ ሠራዊት ሃብት እያሰባሰቡ ነው፡፡ ዛሬ በካፋ ዞን “እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ" በሚል መሪቃል ለመከላከያ ሠራዊት በተደረገ…

የአፍሪካ 2022 የቴክኖሎጂ ኤክስፖ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ 2022 የቴክኖሎጂ ኤክስፖ እና "የኤን ቲ ኤፍ 5"(NTF 5) ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ በመርሐ ግብሩ ላይ እንደገለጹት÷ ኤክስፖው ትልልቅ…

በመዲናዋና አካባቢዋ በ2014 ዓ.ም በተከሰቱ አደጋዎች የ115 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ በ2014 ዓ.ም በተከሰቱ 511 ድንገተኛ አደጋዎች የ115 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ቼልሲ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሼልን አሰናበተ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ቼልሲ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሼልን ማሰናበቱን አስታወቀ። ክለቡ ከትናንት ምሽቱ የዳይናሞ ዛግሬቭ የቻምፒየንስ ሊግ ሽንፈት በኋላ አሰልጣኙን ማሰናበቱን አስታውቋል። አዲሱ የክለቡ ባለቤት ቴድ ቦህሊ የአሰልጣኞች ቡድን…

በመዲናዋ ምርቶች በቅናሽ ዋጋ የሚቀርቡበት የከተማ ግብርና አውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምርቶች በቅናሽ ዋጋ የሚቀርቡበት የከተማ ግብርና አውደ ርዕይና ባዛር በይፋ ተከፈተ፡፡ የአምራችነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በፒያሳ አደባባይ ላይ የከተማ ግብርና አውደርዕይና ባዛር ተከፍቷል። በምክትል…

አሸባሪው ህወሓት አንድ እናትና አራት ልጆቿን ጨምሮ 25 ንጹሃንን ረሸነ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን አባላት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ወለህ የመጠለያ ጣቢያ ገብተው 25 ንጹሀንን በግፍ ረሽነዋል፡፡ በመጠለያ ጣቢያው አንዲት እናት ከአራት ልጆቿ ጋር በግፍ መረሸኗም ታውቋል። ከጥቃቱ የተረፉ የዐይን እማኞች…

ዓለም ጸንታ የቆመችው ለሌሎች በሚደረግ መልካም ነገር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ጸንታ የቆመችው ለሌሎች በሚደረግ መልካም ነገር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ “ገንዘባችንን፣ ዕውቀታችንንና ጉልበታችንን እጅግ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች…

ለበዓል አስፈላጊ ፍጆታዎች ለህብረተሰቡ እየቀረቡ ነው- የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከበዓል ጋር ተያይዞ የዋጋ ንረት እንዳይፈጠር የተመረጡ የምግብ ፍጆታዎች ለህብረተሰቡ እየቀረቡ መሆኑን የከተማዋ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊ አደም ኑሪ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…