Fana: At a Speed of Life!

የኬንያ ፍርድ ቤት የራይላ ኦዲንጋን ክስ ውድቅ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተሸንፈው የነበሩት እና ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት የወሰዱት ራይላ ኢዲንጋ ያቀረቡትን ክስ የሀገሪቱ ፍርድ ቤት ውድቅ አደረገ። በዚህም መሰረት ቀደም ብሎ በሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አሸናፊ የተባሉት ዊሊያም ሩቶ…

ህወሓት ዳግም ጦርነት መክፈቱ በትግራይ ህዝብ ጫንቃ ላይ ቆሞ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም መሆኑን ምርኮኞች አጋለጡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የቀረበለትን የሰላም አማራጭ ረግጦ ዳግም ጦርነት መክፈቱ በትግራይ ህዝብ ጫንቃ ላይ ቆሞ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ነው ሲሉ በተለያዩ ግንባሮች እጃቸውን ለጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት የሰጡ ምርኮኞች አጋለጡ፡፡ ምርኮኞቹ…

በጋምቤላ ክልል ለሽብር ወንጀል ማስፈጸሚያነት ሊውሉ የነበሩ ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ለጥፋት ኃይሎች የሽብር ወንጀል ማስፈጸሚያነት ሊውሉ የነበሩ 55 ሕገ ወጥ ክላሽንኮቭ መሣሪያዎች መያዛቸውን የወረዳው ፖሊስ አስታወቀ። የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ኡነክ ኡቦኖ እንደገለጹት÷ ሕገ ወጥ የጦር…

ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ የአሸባሪው ሕወሓት ኅይሎች ወደ ሰላማዊ አማራጭ እንዲመለሱ ጫና እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ዳግም ጦርነት የቀሰቀሱ የአሸባሪው ሕወሓት ኅይሎች ወደ ሰላማዊ አማራጭ እንዲመለሱ ጫና እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጠየቀ። አንዳንድ የውጪ ኃይሎች የሽብር ቡድኑን በመደገፍ በኢትዮጵያ የውስጥ…

ደቡብ ወሎ ዞን ለጥምር ጦሩ የ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የዓይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር በግንባር ለሚገኘው ጥምር ጦር 1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የዓይነት ድጋፍ አደረገ። በዞኑ ከሚገኙ አምስት ወረዳዎች የተሰበሰበው ድጋፍ÷ ሰንጋዎች፣ ፍየሎች፣ በጎች ውሃ እና መሰል ምግብ ነክ ቁሳቁስ መሆኑ…

10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐግብር በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል እየተካሄደ ነው። መርሐግብሩ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በጎ ሰሪዎችን እውቅና በመስጠት ሌሎች በጎዎችን መፍጠር አላማ ያደረገው ይህ…

ኢትዮጵያ ተገዳ የገባችበትን ጦርነት ለመመከት ዜጎች የዜግነት ግዴታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ተገዳ የገባችበትን የህልውና ጦርነት ለመመከት ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሀገርን ሉአላዊነት ለማስከበር በሚደረገው ዘመቻ የዜግነት ግዴታቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ የህልውና…

የመዲናዋ ነዋሪ ከተማውን በንቃት እንዲጠብቅ ከተማ አስተዳደሩ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ ሳምንታት የሚከበሩ ሃይማኖታዊና ሕዝባዊ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ የመዲናዋ ነዋሪ አካባቢውንና ከተማውን በንቃት ተደራጅቶ እንዲጠብቅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጥሪ አቀረበ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሀገራዊ…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመምከር ውሳኔ አሳለፈ። የደቡብ ብሄሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሔደው 247ኛ መደበኛ ስብሰባው በወቅታዊ ሀገራዊ…

በትምህርት ዘርፉ አዲስ የትምህርት ፖሊሲ በማዘጋጀት የተግባር እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ አዲስ የትምህርት ፖሊሲ በማዘጋጀት የተግባር እንቅስቃሴ መጀመሩን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ። ሚኒስትሩ ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማሀበረሰብ ጋር ምክክር አድርገዋል። በዚህ ወቅትም…