ፋና ስብስብ በሐይቅ ውስጥ የተገኘችው ጥንታዊ የኢራቅ ከተማ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቅ እያጠቃት በምትገኘው ኢራቅ ውስጥ ግዙፍ ቤተ መንግስት ያለው ጥንታዊ ከተማ ከሐይቅ ውስጥ ማግኘታቸውን ተመራማሪዎች አስታውቀዋል። ለዓመታት የዘለቀው ድርቅ በቅርቡ በኢራቅ ውስጥ በውሃ ሥር የሚገኙ በርካታ ከተሞች እንዲታዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሕመድ ሺዴ ከሳዑዲ ዓረቢያ ልዑክ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ዶክተር ፈህድ አልሁመይዳኒ እና ከሳዑዲ የልማት ፈንድ ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የሁለቱን ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግድያን ጨምሮ በተለያዩ ወንጀሎች የተከሰሰው ግለሰብ በዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተቀጣ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በከባድ የሰው ግድያ፣ የግለሰቦችን ቤት በማቃጠል እንዲሁም ሕገወጥ የጦር መሣሪያን በመጠቀም ወንጀል የተከሰሰው ካሳሁን ተካልኝ የተባለው ግለሰብ በዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተቀጣ፡፡ በሸካ ዞን ፍትሕ መምሪያ የቴፒ ምድብ ጽሕፈት ቤት ዐቃቤ ሕግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንተርፕራይዞች የዲጂታል ፋይናንስ አቅርቦት እንዲያገኙ እየተሠራ ነው- የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መካከለኛ እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የዲጂታል ፋይናንስ አቅርቦት የሚያገኙበትን ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የመካከለኛ እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ከፋይናንስ ተቋማት የሚፈልጉትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ የስራ እድል ፈጠራ ላይ በትኩረት መስራት ይገባል-አቶ ጃንጥራር ዓባይ ዮሐንስ ደርበው Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የሚስተዋለውን የኑሮ ውድነት ለመቀነስ የስራ እድል ፈጠራ ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሃላፊ ጃንጥራር ዓባይ ተናገሩ፡፡ ምክትል ከንቲባው በከተማዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ እያከናወነ ያለው ስራ የሚመሰገን መሆኑን ገለፁ ዮሐንስ ደርበው Sep 1, 2022 0 አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ እያከናወነ ያለው ስራ የሚመሰገን መሆኑን ገለፁ። የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ ጉባኤ ዛሬ ተካሂዷል። በጉባኤው ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ሊያ ታደሰ ከሮታሪ ክለብ ኢትዮጵያ የፀረ ልጅነት ልምሻ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Aug 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ከሮታሪ ክለብ ኢትዮጵያ የፀረ ልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ኮሚቴ ሊቀመንበር ትዕግስት ይልማ እና አንድሬው ስቴይን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም በአፍሪካ እና ዓለም ላይ አዳዲስ እየተከሰተ ባለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስከረም ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ዮሐንስ ደርበው Aug 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም በነበረበት እንደሚቆይ የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስታወቀ። ከነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ መስከረም 30 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ማጃንግ ዞን የተገኘውን ሰላም ለማስቀጠል በቅንጅት መሥራት ይገባል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Aug 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ብሎም በማጃንግ ዞን የተገኘውን ሰላም ለማስቀጠል እና የተጀመረውን የብልፅግና ጉዞ ለማሳካት አመራሩ እና ማህበረሰቡ በቅንጅት ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡና ምርትና ጥራትን ለማሳደግ ለአርሶ አደሩ የሚደረገው እገዛ ይጠናከራል – አቶ ደስታ ሌዳሞ ዮሐንስ ደርበው Aug 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡና ምርት እና ጥራትን ለማሳደግ ለአርሶ አደሩ የሚደረገው ሙያዊ እገዛ እንደሚጠናከር የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ተናገሩ፡፡ የሲዳማ ክልል የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ የቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማቅመም ልማት ንቅናቄ መድረክ በሐዋሳ…