Fana: At a Speed of Life!

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 12ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ÷ በግብርና ምርት አምራችና አስመራች ግንኙነትን ለመወሰን በወጣው አዋጅ እና የዕጽዋት ዘር ረቂቅ አዋጅ ላይ…

የሳይንስ ካፌዎች ለታለመላቸው ዓላማ እንዲውሉ ሚኒስቴሩ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የሳይንስ ካፌ ማዕከላት ለታለመላቸው ዓላማ እንዲውሉ ተገቢው ክትትል እንዲደረግ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ በተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት የተዘጋጀ የፓናል ውይይትና የሳይንስ…

ትኩረታችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ላይ ማድረግ አለብን – የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝባችንን ጠላቶች በጋራ በመመከት ትኩረታችንን ሁሉ በሁለንተናዊ ብልጽግና ላይ በማድረግ መረባረብ ይኖርብናል ሲል የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ ። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለመላው የክልሉ ሕዝብ ለሻደይ፣…

ፖሊስ ሀገር አቀፍ የፀጥታ ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌደራል ፖሊስ ሀገር አቀፍ የፀጥታ ውይይት እያካሄደ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በውይይቱ ላይ የሁሉም ክልሎችና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ኮሚሽነሮች፣ ኮሚሽነር ጀነራሎች እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል:: ኮሚሽነር ደመላሽ…

የጤና አገልግሎት ሽፋን ፍትሃዊ ተደራሽ እንዲሆን እየተሠራ ነው – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርብቶ አደር አካባቢዎችና ዝቅተኛ አፈጻጸም ባላቸው ዞኖች የጤና አገልግሎት ሽፋን ፍትሃዊ ተደራሽነት እና አጠቃቀም ለማሻሻል በትኩረት እየሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ጤና ሚኒስቴር እና የዓለም ጤና ድርጅት "በተቀናጀ…

የመዲናዋ አስተዳደር የቀዳማይ ልጅነት እድገትና እንክብካቤ ፕሮግራምን ልተገብር ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ውስጥ ከ330 ሺህ በላይ ሕፃናት ድጋፍና እንክብካቤ የሚያገኙበት የቀዳማይ ልጅነት እድገትና እንክብካቤ ፕሮግራም በተሟላ ሁኔታ ወደ ተግባር ሊያስገባ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ዛሬ…

የዳያስፖራ አገልግሎት በግጭት ምክንያት የተጎዱ ተቋማትን እንደሚገነባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራ አገልግሎት በግጭት ምክንያት የተጎዱ ተቋማትን መገንባት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ከጤና እና ትምህርት ሚኒስቴሮች ጋር ተፈራርሟል፡፡ አገልግሎቱ በግጭት ምክንያት የተጎዱ ተቋማትን የሚገነባው ከዳያስፖራው በሚሰበሰብ…

አምባሳደር ስለሺ ከኢትዮ-አሜሪካ ንግድ ምክር ቤት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከኢትዮ-አሜሪካ የንግድ ዘርፍ ማህበር የቦርድ አባላት ጋር በአገራዊና የቢዝነስ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ስለሺ በውይይቱ ላይ በኢትዮጵያ ተግባራዊ…

ለሰሜኑ ግጭት ሰላማዊ እልባት ለመስጠት ወደ ተኩስ አቁም ስምምነት የሚያደርስ የሰላም ምክረ ሃሳብ ሰነድ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም አማራጭ አብይ ኮሚቴ ለሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ለተከሰተው ግጭት ሰላማዊ እልባት ለመስጠት ወደ ተኩስ አቁም ስምምነት ሊያደርስ የሚችል እና ለቀጣይ የፖለቲካ ውይይቶች መሰረት የሚጥል የሰላም ምክረ ሃሳብ ሰነድን አፀደቀ።…

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የተደራጁ ወንጀሎችን ለመከላከል ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ሽብርተኝነትን፣ የታጣቂዎችን እንቅስቃሴና የተደራጁ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር…