Fana: At a Speed of Life!

የህዳሴው ግድብ ለልማት ያለንን ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ ነው- አምባሳደር ስለሺ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአንድነታችን ድንቅ ማሳያና ለልማት ያለንን ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ አምባሳደር ስለሺ በቀለ ተናገሩ፡፡ በዋሺንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያና…

በቀን እስከ 1 ሺህ 500 የኦንላይን የቪዛ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦንላይን አገልገሎት ከተጀመረ ቅርብ ጊዜ ቢሆነውም በቀን ከ800 እስከ 1ሺህ 500 የሚደርስ የኦላይን የቪዛ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በቆንስላ፣ ኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ኦንላይን የሚቀርቡ አማራጭ…

በዜግነት አገልግሎት ነፃ የህክምና አገልግሎት በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዜግነት አገልግሎት ነፃ የጤና ምርመራ እና የህክምና አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ስራ ‘’በጎነት ለጤናችን’’ በሚል መሪ ቃል በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል መሰጠት ተጀመረ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተርዮሐንስ ጫላ እንደገለጹት÷…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሕዝቡ ለሰላምና ለልማት መፋጠን የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ህብረተሰቡ ለሰላምና ለልማት መፋጠን የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የክልሉን እና የሀገርን ሰላም ለማስጠበቅ የመሪነት ሚናቸውን ለተወጡ አመራሮች የእውቅና መርሐ…

በመዲናዋ ነገ ለተሸከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በነገው ዕለት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ ነገ ነሃሴ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ከተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት እና አምባሳደር አካባቢ…

በሶማሌ ክልል በ600 ሚሊየን ብር የተገነባው የታሸገ ውሃ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሀመድ በ600 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባውን ቪታ የታሸገ ውሃ ማምረቻ ፋብሪካ የማስፋፊያ ግንባታ መርቀዋል፡፡ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት የሆነው ቪታ…

የመጨረሻው የአፈር ማዳበሪያ በየብስ ትራንስፖርት ተጓጉዞ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጨረሻው የአፈር ማዳበሪያ በየብስ ትራንስፖርት ተጓጉዞ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ እንዳስታወቀው÷ የአፈር ማዳበሪያ 10ኛ ዙር 500 ሺህ ኩንታል ዩሪያ ማዳበሪያ…

በመዲናዋ መጋዘን ተደርምሶ የሥድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መርካቶ መሀል አዳራሽ አካባቢ የኪራይ ቤቶች መጋዘን ተደርምሶ የሥድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የመሳለሚያና አካባቢው የወንጀል ምርመራ ማስተባበሪያ ኃላፊ…

የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የሥነ ምግባር ግድፈት ፈጽመዋል በተባሉ ዳኞች ላይ እርምጃ ወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የሥነ ምግባር ግድፈት ፈጽመዋል በተባሉ ሁለት ዳኞች ላይ የዲሲፕሊን እርምጃ መውሰዱን ገለጸ። የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ዛሬ ባከሄደው መደበኛ ስብሰባ÷ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

ኦሮሚያ ክልል እና ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሻምፒዮን ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሮሚያ ክልል እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ክልሎች እና ክለቦች ሻምፒዮን ሆነዋል፡፡ በክልሎች ሻምፒዮና መካከል በተደረገ የፍጻሜ ጨዋታ ኦሮሚያ ክልል ደቡብ ክልልን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት መርታቱን ተከትሎ…