የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል እና ዩ ኤን ዲ ፒ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩ ኤን ዲ ፒ) በጋራ ለመሥራት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን፥ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ኃላፊ ቶሎሳ ገደፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገርን ገፅታ ከማስጠበቅ አንጻር የተገኙ ልምዶችን ማሳደግ ይገባል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጪን ከመቆጠብ እና የሀገርን ገፅታ ከማስጠበቅ አኳያ የተገኙ ጥሩ ልምዶችን ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የአደረጃጀት ለውጥ በተደረገባቸው ሚሲዮኖች ላይ ለሁለት ቀናት ግምገማዊ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመሬት ወረራን ለመከላከል የካዳስተር ትግበራን እውን ማድረግ ይገባል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መሠረተ ልማቶችን ለማሟላት እና ሕገወጥ የመሬት ወረራን ለመከላከል አመራሩ በተጠያቂነት አግባብ የካዳስተር ትግበራን እውን እንዲያደርግ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ሚኒስቴር የ2014 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማና ፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የአስተዳደር ወሰን መካለል ለዘመናት ለቆየው ማነቆ ዘላቂ መፍትሔ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን… ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማና ፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የአስተዳደር ወሰን መካለል ለዘመናት ለቆየው ማነቆ ዘላቂ መፍትሔ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ “የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ” አባላትን አነጋገሩ ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከተለያዩ የሃይማኖት እና ሌሎች ተቋማት የተውጣጡ “የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ” አባላትን በጽሕፈት ቤታቸው አነጋገሩ። “የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ” አባላት ላለፉት በርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ ፍትሃዊ የክትባት ስርዓት እንዲዘረጋ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ወረርሽኞችን ለመከላከል ተጨማሪ ክትባቶችን ለማምረት "የቴክኖሎጂ መጋራት" እና "የፈጠራ ድጋፍ" እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ። የፈረንሳይ፣ የጀርመን፣ የሩዋንዳ፣ የደቡብ አፍሪካ፣ የሴኔጋል ፕሬዝዳንቶች እና የዓለም ጤና ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሶለል፣ ሻደይ፣ አሸንድዬ፥ የእንግጫ ነቀላና ከሴ አጨዳ በድምቀት እንደሚከበሩ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሁለት ዓመታት በኋላ ሶለል፣ ሻደይ፣ አሸንድዬ እና የእንግጫ ነቀላና ከሴ አጨዳ በተፈጥሯዊ መገኛቸው በድምቀት እንደሚከበሩ የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ኤርሚያስ መኮንን ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ጤና ቢሮ 8 ተሽከርካሪዎችን በድጋፍ አገኘ ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስ ኤይድ) ለአማራ ክልል ጤና ቢሮ ስምንት ተሸከርካሪዎችን አበረከተ፡፡ የዩኤስ ኤይድ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ሽን ጆንስ በርክክቡ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ በክልሉ በነበረው ጦርነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለቤቷን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለችው ግለሰብ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣች ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት ጀምረሃል በሚል ምክንያት የሦስት ልጆቿን አባት በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለችው ግለሰብ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት መቀጣቷን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ትዕግስት አዘዘው የተባለቸው ግለሰብ ወንጀሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለልዩነት ሳይሆን ለአንድነት አጽንኦት መስጠት አለብን-ፕ/ር ባህሩ ዘውዴ ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ከልዩነታችን ይልቅ ለአንድነታችን፣ ከባለፈው ይልቅ ለአሁኑ አጽንኦት መስጠት ይጠበቅብናል'' ሲሉ የታሪክ ተመራማሪው ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ተናገሩ። በኢትዮጵያ የታሪክ ባለሙያዎች ማህበርና በፍሬድሪክ ኤበርት ፋውንዴሽን ትብብር…