Fana: At a Speed of Life!

የአላውሃ ድልድይ በጎርፍ ምክንያት አደጋ ላይ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በራያ ቆቦና ጉባላፍቶ ወረዳ ወሰን ላይ የሚገኘው የአላ ውሃ ድልድይ በክረምቱ ዝናብና ጎርፍ ምክንያት የመፍረስ አደጋ እንዳጋጠመው ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የራያ ቆቦ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኮማንደር ነጋ ደንበሩ እንደገለፁት÷…

የምንሰራው ስራ የሰውን ህይወት እየቀየረ ስናይ ጉልበታችን ይበረታል- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የምንሰራው ስራ የሰው ህይወትን እየቀየረ ስናይ ጉልበታችን ይበረታል" ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ ጌጃ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሰው ተኮር ፕሮጀክቶች በ60…

አመራሩ ለከተሞች ፈጣን ዕድገት በቅንጅት እንዲሠራ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም የከተማ አመራር ለከተሞች ፈጣን ዕድገት በቁርጠኝነት፣ በታማኝነት እና በተቀናጀ መንገድ ሊሠራ እንደሚገባ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። ሚኒስቴሩ ከፌዴራል መንግሥት አመራሮች፣ ከባለድርሻ አካላት፣ ከከተማ…

አቶ አሻድሊ ሃሰን በሕገ ወጥ የወርቅ አዘዋዋሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የማዕድን ግብረ ኃይል ከወርቅ ማዕድን ምርት ጋር በተያያዘ በሕገ ወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ በተገኙ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠንቅቋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን እንደገለጹት÷…

አካባቢያዊ ምርጫን ማከናወን የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አካባቢያዊ ምርጫን ለማከናወን የሚያስችለውን ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር እያደረገ ነው ። በኢትዮጵያ ለአምስተኛ ጊዜ በሚደረገው አካባቢያዊ ምርጫ ለሚደረገው ዝግጅት ቦርዱ ያስጠናውን ጥናት ተከትሎ ነው…

አትሚስ በሚል ስያሜ የተደራጀው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሰራዊት ቀጠናውን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ በአሚሶም ሰላም ማስከበር ተልዕኮውን ሲወጣ የነበረው 6ኛው ዙር የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሰራዊት አትሚስ በሚል ስያሜ በአዲስ አደረጃጀት ለተቋቋመው ሰላም አስከባሪ ኃይል አስረከበ፡፡ በርክክብ ስነ ስርዓቱ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሳርቤት – ጎፋ ማዞርያ – የፑሽኪን -ጎተራ  ማሳለጫ ዘመናዊ የመንገድ ፕሮጀክትን መረቁ 

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሳርቤት - ጎፋ ማዞርያ - የፑሽኪን -ጎተራ  ማሳለጫ ዘመናዊ የመንገድ ፕሮጀክትን ዛሬ መርቀዋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ÷ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ፣…

በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ ወገኖች ጋር በቅንጅት ለመሥራት ምክክር ተደርጓል – ወይዘሮ ሙፈሪሃት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በየሀገራቱ የሚገኙ በእውቀትና ልምድ የጎለበቱ ሀገር ወዳድ ወገኖችን አስተባብሮ በቅንጅት መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ መምከራቸውን ገለጹ፡፡ ወይዘሮ ሙፈሪሃት የመከሩት…

የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ሕገ ወጥ መሳሪያ አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ስር አዋለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ለ45 ቀናት ክትትል ሲደረግባቸው የቆዩ ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ በማዘዋወር የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል፡፡ መነሻቸውን ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አርጡ ፉርሲ ወረዳ ጪረቲ ቀበሌ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሶማሌ ክልል የተተገበረውን የመሰረተ ልማት አውታር አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሌ ክልል በአጭር ጊዜ ተግባራዊ የተደረገውን ሰፊ የመሰረተ ልማት አውታር ግንባታ አድንቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ÷ በዘመናዊ መልኩ ዕድሳት የተደረገለትን የሶማሌ ክልል…