የሀገር ውስጥ ዜና በወምበራ ወረዳ 1 ሺህ 395 ዜጎች ወደ ማዕከል ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ወምበራ ወረዳ እየተካሄደ ያለውን ሕግ የማስከበር ሥራ ተከትሎ 1 ሺህ 395 ዜጎች ወደ ኮንግ ማዕከል ተመልሰዋል፡፡ ከ1 ሺህ 395 ዜጎች መካከል 99 ያህሉ ሕጻናት መሆናቸው ተገልጿል። በቀጣናው የተገኘውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሻሸመኔ ከተማ ህገ ወጥ የውጭ ሀገር ገንዘብ ተያዘ ዮሐንስ ደርበው Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ የውጭ ሀገር ገንዘብ ተያዘ። ገንዘቡ ከአዲስ አበባ ወደ ሞያሌ በሚጓዝ የጭነት ተሽከርካሪ ውስጥ ተደብቆ መያዙን የሻሸመኔ ከተማ ፖሊስ መምሪያ 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚያ ክልል ለተመዘገበው የአረንጓዴ አሻራ ስኬት ምስጋና አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በክልሉ ለተመዘገበው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ስኬት ምስጋና አቀረቡ። በኦሮሚያ ክልል በዚህ አመት ለመትከል ከታቀደው 4 ነጥብ 35 ቢሊየን ችግኝ ውስጥ 4…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክር ቤት አባላት ከመረጣቸው ሕዝብ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት ከመረጣቸው ሕዝብ ጋር በጎፋ ዞን ሣውላ ከተማ በልማትና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባልና በሕዝብ ተወካዮች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በግብጽ በእሳት አደጋ የ41 ሠዎች ህይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብጽ በቤተክርስቲያን ውስጥ በተነሳ የእሳት አደጋ የ41 ሠዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ። በቤተክርስቲያኑ ውስጥ 5 ሺህ ምዕመናን የሰንበት ቅዳሴ እያስቀደሱ እንደነበር የቢቢሲ ዘገባ ያመላክታል። በጊዛ በሚገኘው አቡ ሰፊን ቤተክርስቲያን እሳት…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር ኃይል ኢትዮጵያን የሚመጥን ማሻሻያ ማድረጉ አስደስቶናል- የፖለቲካ ፓርቲ ኃላፊዎች ዮሐንስ ደርበው Aug 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አየር ኃይል የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚመጥንና በሕዝቡ ዘንድ የባለቤትነት ስሜት የሚፈጥር ማሻሻያ ማድረጉን ማየታቸው እንዳስደሰታቸው የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ኃላፊዎች ተናገሩ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እና የፓለቲካ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 66 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Aug 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 1ሺህ 66 ዜጎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ የሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Aug 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ዛሬ ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ፕሬዚዳንቷ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የግድቡ 2ኛ…
ስፓርት ዋልያወቹ በቻን ማጣሪያ የመጨረሻ የደርሶ መልስ ጨዋታ የሚያደርጉበት ቀንና ቦታ ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Aug 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሩዋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር በቻን ማጣሪያ የመጨረሻ የደርሶ መልስ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎቹን የሚያደርግበት ቀናት እና ቦታ ይፋ ሆኗል፡፡ በመጀመሪያው ጨዋታ ኢትዮጵያ ባለሜዳ የምትሆን ሲሆን÷ በዚህም ነሐሴ 20 ቀን…
ስፓርት በሞናኮ ዳይመንድ ሊግ አትሌት ወርቅውኃ ጌታቸው አሸነፈች ዮሐንስ ደርበው Aug 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌሊት ላይ በሞናኮ በተካሄደው ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር የመሰናክል ውድድር አትሌት ወርቅውኃ ጌታቸው አሸነፈች፡፡ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ውድድር አትሌት ወርቅውኃ ጌታቸው 9 ደቂቃ ከ6 ሰከንድ ከ19 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ…