ዓለምአቀፋዊ ዜና ትራምፕ ለዓቃቤ ሕግ ቃላቸውን ለመስጠት አሻፈረኝ አሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ቃላቸውን ለመስጠት አሻፈረኝ ማለታቸው ተገልጿል፡፡ ድርጅታቸው ለአበዳሪዎች፣ ለመድን አገልግሎት ሰጪዎች እና ለግብር አስከፋይ አካላት አሳሳች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ምሁራን የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቁ ዮሐንስ ደርበው Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የሶማሌ ክልል ምሁራን የድርሻቸውን እንዲወጡ ጠየቁ፡፡ አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ምሁራን በወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ በሚኖራቸው ሚና እና ከሀገራዊ ነባራዊ ሁኔታ ጋር ያለውን እውነታ ግንዛቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቱርክ-አፍሪካ ንግድ ፎረም በልዩ የክብር እንግድነት ልትሳተፍ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስከረም በሚካሄደው የቱርክ አፍሪካ ንግድ ፎረም ኢትዮጵያ በልዩ የክብር እንግድነት እንደምትሳተፍ የቱርክ ዓለም አቀፍ የኢንዱስትሪ ትብብር ፎረም አስታውቋል፡፡ የፎረሙ ፕሬዚዳንት ኡታኩ ብኒጊሱ በሰጡት መግለጫ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ዎዳ ሜታልስ ኩባንያን ወደ ኢንደስትሪ ፓርክ ለማሳደግ ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ዎዳ ሜታልስን ወደ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለማሳደግ የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ በስምምነቱ መሰረት÷ ኩባንያው በሰበታ ከተማ አሁን የሚገኝበትን 18 ነጥብ 9 ሔክታር ይዞታ ወደ 100…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 20 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 20 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ዛሬ በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ ዜጎች መካከል ሦስቱ ዕድሜያቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመንገድ መሰረተ ልማቶችን ማጠናቀቅ የ2015 ዓ.ም ትኩረት መሆኑ ተገለፀ ዮሐንስ ደርበው Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የህብረተሰቡ ቅሬታ የሆኑ የመንገድ መሰረተ ልማቶችን ማጠናቀቅ የ2015ዓ.ም ትኩረት መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ገለፀ። ከፋና ብርድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን ሸኔ ለማጥፋት የተጀመረው የተቀናጀ ጥረት ውጤታማ እየሆነ ነው – ብ/ጄ ከበደ ገላው ዮሐንስ ደርበው Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብና የመንግስት ተቀናጅቶ መስራት አሸባሪውን ሸኔ ለማጥፋት የሚደረገውን ጥረት ውጤታማ እያደረገው ነው ሲሉ በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምዕራብ ወለጋ ዞን ኮር አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል ከበደ ገላው ገለጹ። ጀኔራል መኮንኑ እንደገለጹት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳይበር ደኅንነት ምርምር ለማካሄድ ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የሳይበር ደኅንነትን ለማስጠበቅ የሚያስችል ምርምር ለማካሄድ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር እና ስምንት የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ ፊርማ ብቻ ሳይሆን ወደፊት የሀገርን የሳይበር…
የሀገር ውስጥ ዜና 10 ሚሊየን ብር በደረቅ ቼክ ያጭበረበረችው 10 ዓመት ተፈረደባት ዮሐንስ ደርበው Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቂ ስንቅ ሳይኖራት ቼክ በማውጣት ወንጀል የተከሰሰች ግለሰብ በ10 ዓመት ፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣች፡፡ ተከሳሽ ፍጥረት አማረ ያዘው በቂ ስንቅ ሳይኖር ቼክ ማውጣት ወንጀል ለመደንገግ የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀፅ 693/1…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ176 ሺህ በላይ የክስ መዛግብት ዕልባት አገኙ ዮሐንስ ደርበው Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ከ176 ሺህ በላይ መዛግብት ዕልባት ማግኘታቸውን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ አስታወቀ። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች እና በፌደራል ዳኞች አስተዳደር…