የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል እስካሁን ድረስ 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ሔክታር መሬት በዘር መሸፈኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርት ዘመኑ እስካሁን ባለው መረጃ በአማራ ክልል 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ሔክታር በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ 1 ነጥብ 7 ሚሊየን ሔክታሩ በኩታ ገጠም እርሻ እየለማ ያለ ሲሆን÷ ከዚህም ውስጥ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ ለ30 ሶማሊያውያን ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል ሰጠ ዮሐንስ ደርበው Aug 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ ለ30 የሶማሊያ ዜጋ ለሆኑ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል መስጠቱን አስታወቀ። የሶማሊያ ደቡብ ምዕራብ ግዛት ክልል አስተዳዳሪ አሲስ ላፍታግሪን ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ፣ ከጂግጂጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ አደንዛዥ እጽ ሲያዘዋውሩ ተገኝተዋል የተባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ 52 ኪሎ ግራም የሚመዝን አደንዛዥ እጽ ሲያዘዋውሩ ተገኝተዋል የተባሉ ሁለት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ሀገራዊ የደኅንነት ሁኔታን በመገምገም አቅጣጫዎችን አስቀመጠ ዮሐንስ ደርበው Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ሀገራዊ የደኅንነት ሁኔታን በመገምገም የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ። ምክር ቤቱ በስብሰባው በቀደሙት ወራት ተለይተው የነበሩ ሀገራዊ ሥጋቶችን መሠረት በማድረግ የተከናወኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 81 የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች በ13 ቢሊየን ብር እየተገነቡ መሆኑን አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ ዮሐንስ ደርበው Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ግብርና ከዝናብ ጥገኝነት የሚያላቅቁ 81 አነስተኛና መካከለኛ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች በ13 ቢሊየን ብር እየተገነቡ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። የአየር ንብረት ለውጥ ባስከተለው ድርቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በ60 ቀናት የተገነቡና ነባር የተለያዩ 57 ፕሮጀክቶች ተመረቁ ዮሐንስ ደርበው Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በ60 ቀናት ተገንብተው የተጠናቀቁና ነባር የተለያዩ 57 ፕሮጀክቶች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ÷ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሶማሊያ ፓርላማ 26 የካቢኔ አባላትን ሹመት አፀደቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ከተሾሙ 40 ቀናት ያህል ያስቆጠሩት ሀምዛ አብዲ ባሬ ያቀረቧቸውን 26 የካቢኔ አባላት ሹመት የሀገሪቱ ፓርላማ አጽድቋል። ካቢኔው የአልሸባብ የቀድሞ ምክትል መሪ ሙክታር ሮቦው አቡ ማንሱርንም…
የሀገር ውስጥ ዜና 4ኛው ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ስልጠና ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዩንቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት ለብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ ልማት አገልግሎት ሰልጣኞች ሲሰጥ ነበረው ስልጠና ተጠናቋል፡፡ በ4ተኛው ዙር ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ ልማት አገልግሎት ፕሮግራም በጎነት ለአብሮነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ ምክክር ፎረም የአሠራር መምሪያ ጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል፣ የክልሎች እና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ጽሕፈት ቤቶች የሥራ ኃላፊዎች እና ተወካዮች የጋራ ምክክር ፎረም የአሠራር መምሪያውን አጽድቀዋል፡፡ የአሠራር መምሪያው፣ በሕግ አወጣጥ፣ በክትትል እና ቁጥጥር፣ በሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት የ4ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ አካል የሆነ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ እንዲሁም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት በተለያዩ አካባቢዎች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማቱ አመራሮች…