Fana: At a Speed of Life!

የጋምቤላ ተወላጅ ዳያስፖራ አባላት በነበረው የፀጥታ ችግር ለተጎዱ የፀጥታ አካላት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ተወላጅ የሆኑ የዳያስፖራ አባላት በጋምቤላ ከተማ በነበረው የፀጥታ ችግር ጉዳት ለደረሰባቸው የፀጥታ አካላት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የድጋፉ አስተባባሪ ኢንጂነር የን ሪያንግ ÷ የተደረገው ድጋፍ ከ100 ሺህ…

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የፖሊስ መኮንኖችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 631 የፖሊስ መኮንኖች እያስመረቀ ነው። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች እና ጥሪ…

በሕገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ ከ33 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ወርቅና የውጭ ሀገራት ገንዘብ ተያዘ

አዲስ አበባ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ ከ33 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ወርቅና የውጭ ሀገራት ገንዘብ መያዙን ጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ግምታዊ ዋጋቸው 33 ሚሊየን 842 ሺህ 600 ብር የሆኑ የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች…

አየር መንገዱ ከቦይንግ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ጋር የአውሮፕላኖችን እግር መለዋወጥ የሚያስችል ስምምነት ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ማረፊያ እግሮች መለዋወጥ የሚያስችል ስምምነት ከቦይንግ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ÷ አየር መንገዱ በቦይንግ 787 ድሪምላይነር…

በ2014 ዓ.ም በ99 ተቋማት ላይ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ተከስቷል- ኢመደአ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባደረገው የሳይበር ደህንነት ፍተሻና ግምገማ በ99 ተቋማት ላይ የተፈጠረ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነትን በመለየት ክፍተቱ እንዲታረም ማድረጉን አስታውቋል፡፡…

1ሺህ 65 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 65 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢው ድጋፍ እና እንክብካቤ ተደርጎላቸው ወደ ተዘጋጀላቸው…

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዩቤልዩ የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ጨምሮ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣…

ኢኮኖሚው ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎችን ተቋቁሞ እየተጓዘ መሆኑን አቶ አህመድ ሺዴ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢኮኖሚው ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎችን ተቋቁሞ እየተጓዘ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማኅበር ትኩረቱን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ አተኩሮ 19ኛውን ዓለም አቀፍ ጉባዔውን እያካሄደ…

በሴቶች 800 ሜትር ግማሽ ፍጻሜ ሶስት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉበት የሴቶች 800 ሜትር የግማሽ ፍጻሜ ውድድር ሌሊት 10 ሰዓት ከ35 ላይ ይካሄዳል፡፡ በውድድሩ አትሌት ደርቤ ወልተጂ፣ አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ እና አትሌት ሀብታም አለሙ ይሳተፋሉ፡፡…

ሴኔጋላዊው ሳዲዮ ማኔ የካፍ የዓመቱ ምርጥ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የቀድሞው የሊቨርፑል ኮከብ እና የአሁኑ የባየር ሙኒክ አዲስ ፈራሚ ሳዲዮ ማኔ የካፍ የዓመቱ ምርጥ አፍሪካዊ ተጫዋች ሆኖ ተመርጧል፡፡ ሳዲዮ ማኔ በክለቡ ሊቨርፑል ማራኪ የውድድር ዓመት ከማሳለፉ በተጨማሪ÷ ሀገሩ ሴኔጋል የአፍሪካ…