Fana: At a Speed of Life!

ለትንሳኤ በዓል ወደ እስራኤል ለሚሄዱ ኢትዮጵያውያን ተጥሎ የነበረው የቡድን ጉዞ እገዳ ተነሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ከኢትዮጵያ ለሚሄዱ ጎብኚዎች በቡድን ቪዛ ላይ ከሁለት ዓመታት በላይ ጥላው የነበረው እገዳ መነሳቱ ተገለጸ፡፡ በእየሩሳሌም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ገዳም አባቶች፣ በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣…

ለባህል፣ እሴትና አስተዳደራዊ ስርአቶች ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከገባችበት ችግር ለመውጣት ለባህል፣ እሴቶች እና አስተዳደራዊ ስርአቶች ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወርቅነሽ ብሩ ተናገሩ። ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከደቡብ ክልል ባህል ቱሪዝም ቢሮ እና…

ክላረንስ ሴዶርፍ ከአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ጋር አዲስ አበባ ይመጣል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኔዘርላንድስ አማካይ ክላረንስ ሴዶርፍ ከአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ጋር አዲስ አበባ ይመጣል። የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ሚያዚያ 2 ቀን ቅዳሜ በሸራተን አዲስ ከቀኑ 7 ሰአት ጀምሮ በሚካሄድ ስነ ስርአት በተመልካች ይጎበኛል።…

15ኛው የስልጤ የባህል፣ የታሪክ እና ቋንቋ ሲምፖዚየም በወራቤ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣መጋቢት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) 15ኛው የስልጤ የባህል፣ የታሪክ እና ቋንቋ ሲምፖዚየም በወራቤ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ከሲምፖዚየሙ በተጨማሪ በእለቱ በዞኑ የማንነት ጥያቄ የተመለሰበትን 21ኛ አመት ጎን ለጎን እየተከበረ ይገኛል፡፡ ሲምፖዚየሙ የደቡብ ክልል ምክር ቤት…

ተቋሙ የሱሉልታ – ደብረ ማርቆስ ባለ 400 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊ መስመር ተሸካሚ ምሰሶ እየጠገንኩ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓባይ ሸለቆ ውስጥ በመሬት መንሸራተት ጉዳት የደረሰበት ከሱሉልታ - ደብረ ማርቆስ የተዘረጋው ባለ 400 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊ መስመር ተሸካሚ ምሰሶ የጥገና ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል…

ሐረሪ ክልል በግማሽ ዓመቱ ከ580 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪን ክልል ገቢ ለማሻሻል በተከናወኑ አዳዲስ የአሰራር ሥርዓቶች በግማሽ ዓመቱ ከ580 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገልጹ፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው የክልሉ ምክር ቤት ጉባዔ…

የዘላቂ ልማት ግቦች አስተዳደር ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ፕሮግራም ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዘላቂ ልማት ግቦች አስተዳደር ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ፕሮግራም ይፋ ተደርጓል፡፡ ፕሮጀክቱ በአዲስ አበባ ፣ በኦስሎ እና በማላዊ ዩኒቨርሲዎች በጋራ የተከፈተ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የፕላን እና…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ቢሮ የስልጠና ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ስር ለሚገኙ ከ500 በላይ ለሚሆኑ አመራሮች እና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን…

አቶ ገላሳን ያጣናቸው ይበልጥ በሚያስፈልጉን ጊዜ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአቶ ገላሳ ዲልቦ ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ አቶ ገላሳን ያጣናቸው ይበልጥ በሚያስፈልጉን…

ሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀልን ለመከላከል ዜጎች የድርሻቸውን እንዲወጡ የአማራ ክልል መንግሥት ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጽንፈኛና ፀረ ሰላም ቡድኖችን አደብ ለማስገዛት በሚደረጉ እንቅስቃሴዎችና የህግ የበላይነትን የማስከበር መንግሥታዊ ስምሪት ሆን ተብሎ በሚለቀቅ የተሳሳቱ መረጃዎች ሕዝቡ ሳይወዛገብ በሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀልን ለመከላከል ዜጎች…