Fana: At a Speed of Life!

በምስራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ጥቃት በደረሰበት ቦታ ላይ ክትትል በማድረግ ወንጀለኞችን ለሕግ ለማቅረብ እየተሠራ ነው -የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት

አዲስ አበባ፣ መጋት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጋር በመሆን ጥቃቱ በደረሰበት ቦታ ላይ ተገቢውን ክትትል በማድረግ ወንጀለኞችን ህግ ፊት ለማቅረብ እየሠራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ገለጸ፡፡ የክልሉ መንግሥት መጋቢት 20 ቀን 2014…

በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አሞራ ቤት ቀበሌ ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎች በከፈቱት ተኩስ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አሞራ ቤት ቀበሌ አውራ ጎዳና እየተባለ በሚጠራው አከባቢ ትላንት ከቀኑ ሰባት ሰዓት ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎች በከፈቱት ተኩስ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የወረዳው አስተዳደር አስታውቋል፡፡…

ኤች አር 6600 በተግባር በኢትዮጵያ አለመረጋጋትን የሚያመጣና የሰላም ጥረትን የሚያደናቅፍ ነው – ፕሮፌሰር ጆን አቢንክ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአሜሪካ ኮንግረስ የቀረበው ኤች አር 6600 ረቂቅ አዋጅ በተግባር በኢትዮጵያ አለመረጋገትን የሚያመጣ፣ የሠላም ጥረትን የሚያደናቅፍ እና የዴሞክራሲ ልማትን የሚያቀጭጭ መሆኑን ፕሮፌሰር ጆን አቢንክ። በሌይደን…

ከሳዑዲ አረቢያ በሁለተኛ ዙር 438 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ አረቢያ በሁለተኛ ዙር 438 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ዛሬ ጠዋት የመጀመሪያ ዙር ተመላሾች የገቡ ሲሆን÷ ከሰዓት በኃላ ደግሞ በሁለተኛው ዙር በረራ 438 ዜጎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

በሐረሪ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የበጋ መስኖ ልማት ፕሮጀክቶችን ማጠናከር ይገባል- ኢ/ር አይሻ መሀመድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የበጋ መስኖ ልማት ፕሮጀክቶችን ማጠናከር እንደሚገባ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ገለጹ። ሚኒስትሯ በሐረሪ ክልል ኤረር ወረዳ በበጋ መስኖ ልማት…

ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሰላምና ደህንነት ጉዳዮችላይ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሁለትዮሽ አካባቢያዊ የፀጥታ ጉዳይ ላይ በትብብር ለመሥራ ተስማምተዋል፡፡ የኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና የኬንያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል…

በ8ኛው የበርሊን የኢነርጂ ሽግግር ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛው የበርሊን የኢነርጂ ሽግግር ጉባኤ ላይ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ኢትዮጵያን ወክለው እየተሳተፉ ነው፡፡ በጉባኤው የ50 አገራት የኢነርጂ ሚኒስትሮች በአካል ተገኝተው ሌሎቹ ደግሞ በበይነ…

82 ከመቶ የሚደርሱ የህዝበ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት መተግበሪያዎች የሳይበር ጥቃት ተጋላጭ እንደሆኑ ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 82 ከመቶ የሚሆኑ የህዝበ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚጠቀሙባቸዉ መተግበሪያዎች የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት እንዳለባቸው ጥናት አመላከተ፡፡ ከአምስት የህዝብ አግልግሎት ሰጪዎች ከሚጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች መካከል ከአራት በላይ…

የተጎዱ ተቋማትን ለመደገፍ እና ከስደት ተመላሾችን ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ እና አፋር ክልሎች የተጎዱ ኢንተርፕራይዞችን እና የቴክኒክና ሙያ ተቋማትን ለመደገፍ እንዲሁም ከስደት ተመላሾችን ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ በሁለቱም ክልሎች የሚገኙ…

ከነበርንበት አስከፊ ሁኔታ ወጥተን ለሀገራችን በመብቃታችን ተደስተናል- የሳዑዲ ተመላሾች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ እስር ቤቶች ከነበሩበት አስከፊ ሁኔታ ወጥተው ለሀገራቸው በመብቃታቸው መደሰታቸውን ከሳዑዲ የተመለሱ ዜጎች ተናገሩ፡፡ ዛሬ በሪያድ ከተማ ከሚገኙ እስር ቤቶች ወጥተው አዲስ አበባ የደረሱ ዜጎች የደስታ ስሜታቸውን…