Fana: At a Speed of Life!

የፌደራል ፖሊስ የጀመረውን የቴክኖሎጂ ማስፋፋት እና የለውጥ ሂደት ከዳር ለማድረስ አብረን እንሰራለን- ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የጀመረውን ቴክኖሎጂ ማስፋፋት እና የለውጥ ሂደቱን ከዳር ለማድረስ አብረው እንደሚሰሩ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸኃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ገለጹ፡፡…

የኦነግ የቀድሞ ሊቀመንበር ገላሣ ዲልቦ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኦነግ መስራች እና አመራር ገላሣ ዲልቦ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ። ዛሬ ረፋድ የሽኝት መርሀ ግብር ሲ ኤ ምሲ አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ጀምሮ የተከናወነ ሲሆን÷ በመርሀ ግብሩ ላይ የቀድሞ የትግል…

ኢትዮጵያ ቀጠናዊ የሰራተኞች ፍልሰት ጉዳይ ምክክር የሚኒስትሮች ፎረም ሊቀ-መንበርነትን ተረከበች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ቀጠናዊ የሰራተኞች ፍልሰት ጉዳይ ምክክር የሚኒስትሮች ፎረም ሊቀ-መንበርነትን መረከብዋ ተገለፀ፡፡ አስራ አንድ የምስራቅና አፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሚሳተፉበት ቀጠናዊ የሰራተኞች ፍልሰት ጉዳይ ምክክር የሚኒስትሮች ፎረም…

መንግሥት የዋጋ ንረቱን ለመቋቋም የሚያስችሉ እርምጃዎችን እየወሰደ ነው- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የዋጋ ንረትን እና የኑሮ ውድነትን ለመቋቋም የሚያስችሉ እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኢፌዲሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ ሚኒስትር ዶክተርለገሰ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሀርጌሳ ገበያ ማዕከል ላይ በተነሳው የእሳት ቃጠሎ በደረሰው ውድመት የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊላንድ ሀርጌሳ ከተማ በተነሳው የእሳት አደጋ በተፈጠረው ሰብዓዊ እና የንብረት ውድመት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባስተላለፉት የሀዘን መልዕክት፥ በዚህ…

በቱርክ አንታሊያ በሚካሄደው የኤሮዢያ የዓየር ላይ ትርዒት ኢትዮጵያ እንድትሳተፍ ግብዣ ቀረበላት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር ሕዳር ወር በቱርክ አንታሊያ በሚካሄደው የኤሮዢያ የአየር ላይ ትርዒት ኢትዮጵያ እንድትሳተፍ ተጋበዘች፡፡ በቱርክ የኢፌዴሪ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አደም መሀመድ የኤሮዢያን የዓየር ላይ ትርዒት አመራር ሀካን…

ከ171 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ171 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባሳለፍነው ሳምንት ባደረገው ክትትል 166 ሚሊየን 194 ሺህ ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች…

በዶክተር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልዑክ የጎርጎራ ፕሮጀክትን እየጎበኘ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልዑክ የጎርጎራ ፕሮጀክትን እየጎበኘ ነው፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና ሌለች የክልሉ አመራሮች የጎርጎራ ፕሮጀክትን እየጎበኙ ነው፡፡…

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ ለተጣለበት 11ኛ ዓመት እንኳን አደረሰን – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ ለተጣለበት 11ኛ ዓመት የመታሰቢያ ዕለት እንኳን አደረሰን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ…

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተሻሽሎ የወጣው መመሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተሻሽሎ የወጣው መመሪያ ቁጥር 882/2014 ይፋ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር፣ የጥንቃቄ እርምጃዎችንና ክትባትን በሚመለከት…