Fana: At a Speed of Life!

በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በመመለሱ ሂደት የመጀመሪያዎቹ ዛሬ ወደ ሀገራቸው ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ሂደት ተጀምሯል፡፡ ከሳዑዲ ተመላሽ ዜጎችን ለመመለስ መንግስት በሚያደርገው ጥረት ከ7 እስከ 11 ወር ባለው ጊዜ ውስጥ ከ100 ሺህ…

“ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት” ጥሪ የሀገሪቱን የቱሪዝም ሀብቶች ለማስተዋወቅ ምቹ እድል ይፈጥራል -ምሁራን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት" ጥሪ የሀገሪቱን የቱሪዝም ሀብቶች ለማስተዋወቅ እና ታሪካዊ መስጂዶችና ኢስላማዊ ጥንታዊ ቅርሶችን ለማስጎብኘት ምቹ እድል ይፈጥራል ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት…

ከ655 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባው የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከ655 ሚሊየን ብር በላይ በጀት የተመደበለትና በ137 ሄክትር መሬት ላይ የሚገነባው የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ የግንባታ ስራ ተጀመረ። በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወጪ 274 ሚሊየን…

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለፓርቲዎች የሚሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ መጠን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለፓርቲዎች የሚሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ መጠን ይፋ አደረገ፡፡ ቦርዱ ዛሬ ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር ምክክር ያካሄደ ሲሆን÷ ለፓርቲዎች የሚሰጥ የገንዘብ ድጋፍ መጠንን ይፋ አድርጓል።…

የኢትዮጵያ እና የቻይና ግንኙነት ጠንካራና የማይሰበር ነው- ዶክተር አብርሀም በላይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የቻይና ግንኙነት ጠንካራና የማይሰበር ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሀም በላይ ገለጹ፡፡ የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሀም በላይ እና በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ሚስተር ዣኦ ዢዩኣን ጋር…

ፕሬዚዳንት ፑቲን እና ዜለንስኪ የፊት ለፊት ውይይት እንዲያደርጉ ስምምነት ላይ መደረሱን ሞስኮ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን በኢስታንቡል ባካሄዱት የሰላም ድርድር መሰረት ፕሬዚዳንት ፑቲን እና ዘለንስኪ የፊት ለፊት ውይይት ለማድረግ ሁኔታዎች መመቻቸታቸውን ሞስኮ አስታወቀች፡፡ የሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ድርድር…

የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ የስራ እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል፡፡ የኢንዱስትሪ ልማት ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ለሚገኙ የግልና የመንግስት የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች የደብረ ብርሀን…

በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል የተከሰሱ ግለሰቦች በፅኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል የተከሰሱ 2 ግለሰቦች በ16 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራትና በ50 ሺህ ብር እንዲቀጡ መወሰኑን የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የፍርድ ቤቱ ዳኛ ኤልሳቤት ታደሰ÷ ኦብሳ አደም…

16ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ነገ በአዳማ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕርሚየር ሊግ ነገ በሚካሄዱ መርሃግብሮች ይጀምራል፡፡ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ በሚደረገው ጨዋታ÷ 9 ሰዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰበታ ከተማ እንዲሁም 12 ሰዓት ላይ ደግሞ…

ዳያስፖራው በአገር ላይ የሚሰነዘር የውጭም ሆነ የውስጥ ጫናን በአንድነት እንዲመክት ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በመንግስታቱ ድርጅት የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ዳያስፖራው በአገር ላይ የሚሰነዘር የውጭም ሆነ የውስጥ ጫናን በአንድነት ቆሞ እንዲመክት ጠይቀዋል። አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴና አምባሳደር ፍጹም አረጋ…