የሀገር ውስጥ ዜና በአሰላና ኢተያ አካባቢ የእንፋሎት ሀይል ማመንጫ ግንባታ ለማከናወን የ100 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በአሰላና ኢተያ አካባቢ የ50 ሜጋ ዋት የእንፋሎት ሀይል ማመንጫ ግንባታ ለማከናወን የ100 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የተፈራረሙት የቱሉ ሞዬ ሀገር በቀል ድርጅትና ሚትስቡሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ለ80ሺህ ተፈናቃይ ተማሪዎች የሚያደርገውን ድጋፍ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) በ 1ሚሊየን ዶላር በጀት ለ80 ሺህ ተፈናቃይ ተማሪዎች የሚያደርገው ድጋፍ ዛሬ በአፋር ክልል ተጀመረ። ድጋፉን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ቴሪስ ጃንኮብሶን በሠመራ መግለኪቦ 1ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በጸጥታ ችግር ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ ድጋፉን በአሶሳ ከተማ ተገኝተው…
የሀገር ውስጥ ዜና በፍትህ ሚኒስቴርና በክልል ፍትህ ቢሮዎች መካከል በህግ እና ፍትህ ማሻሻያ ዙሪያ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ሚኒስቴር እና በክልል ፍትህ ቢሮዎች መካከል በህግ እና ፍትህ ማሻሻያ ዙሪያ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የፍትህ ሚኒስትር ዶክተር ጌዴዮን ጢሞቴዎስ፣ የመንግስት ህግ እና ፍትህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፍትህ ሚኒስቴርና በክልል ፍትህ ቢሮዎች መካከል በህግ እና ፍትህ ማሻሻያ ዙሪያ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ሚኒስቴር እና በክልል ፍትህ ቢሮዎች መካከል በህግ እና ፍትህ ማሻሻያ ዙሪያ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በውይይቱ የፍትህ ሚኒስትር ዶክተር ጌዴዮን ጢሞቴዎስ፣ የመንግስት ህግ እና ፍትህ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ 10 የተለያዩ አገራት ዲፕሎማቶች ሞስኮን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች ዮሐንስ ደርበው Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ 10 የተለያዩ አገራት ዲፕሎማቶች በ72 ሰዓታት ውስጥ ሞስኮን ለቀው እንዲወጡ ማዘዟ ተሰምቷል፡፡ ዲፕሎማቶቹ የሞስኮን ገጽታ ለማበላሸት ተንቀሳቅሰዋል በሚል ነው ከሩሲያ እንዲወጡ የታዘዙት፡፡ ከሩሲያ እንዲወጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በእስራኤል የኢትዮጵያን የቱሪዝም ሃብት የሚያስተዋውቅ ዐውደ ርዕይ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል በተዘጋጀው ዓለምአቀፍ የቱሪዝም ጉባኤና ዐውደ ርዕይ የኢትዮጵያን የቱሪዝም ሃብት የሚያስተዋውቅ ዐውደ ርዕይ ቀረበ። በእስራኤል በየዓመቱ የሚካሄደው የቱሪዝም ጉባኤና ዐውደ ርዕይ በዚህ ዓመት “ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሎች ሀብት በማፍራት ለልማት መትጋት ይጠበቅባቸዋል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ዮሐንስ ደርበው Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስት ፍትሃዊ ልማትን ለማዳረስ ከሚያደርገው ጥረት በተጨማሪ ክልሎች ሀብት በማፍራት ለልማት መትጋት እንደሚጠበቅባቸው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አገኘው ተሻገር ገለጹ። የፌደሬሽን ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሴኔጋል እና ካሜሮን ለ2022 ዓለም ዋንጫ ማለፋቸውን አረጋገጡ ዮሐንስ ደርበው Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴኔጋል እና ካሜሮን ለ2022 ዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ተወካይ መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡ የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊዋ ሴኔጋል በፍፃሜው ያገኘቻትን ግብፅን በድጋሚ በመለያ ምት በማሸነፍ ለኳታሩ 2022 ዓለም ዋንጫ ጨዋታ ማለፏን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያና ሐረሪ ክልል አርሶ አደሮች ተጠቃሚነትን ሊያጠናክሩ በሚችሉ ፕሮጀክቶች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ ከተመራው ልዑክ ጋር የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም…