የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ የሚከለክለውን ደንብ አፀደቀ ዮሐንስ ደርበው Mar 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ውይይት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ እና ተከራዮችን ማስወጣትን የሚከለክለው ደንብ መርምሮ አፅድቋል። ምክር ቤቱ ደንቡን ያፀደቀው በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተስተዋለ ያለውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን እና ቭላድሚር ፑቲን ቀጣዩን የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር በቱርክ ለማካሄድ ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Mar 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረጅብ ጣይፕ ኤርዶኻን እና የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቀጣዩን የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር በቱርክ ኢስታምቡል ለማካሄድ መስማማታቸው ተገለፀ፡፡ የቱርክ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ ሁለቱ መሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ህዝብ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ከተመልካችነት ወደ እውነተኛ የመወሰኛ ጠረጴዛ ላይ መጥቷል – የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዮሐንስ ደርበው Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ህዝብ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ከተመልካችነት ወደ እውነተኛ የፖለቲካ መወሰኛ ጠረጴዛ ላይ መጥቷል ሲል የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለጸ፡፡ በክልሉ የተካሄዱ ህዝባዊ ውይይቶችን፣ ድርቅንና የመስክ ጉብኝቶችን አስመልክቶ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የፑቲን ስልጣን የሚወሰነው በመረጧቸው ሩስያውያን እንጂ በባይደን አይደለም – የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዮሐንስ ደርበው Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ፑቲን ስልጣን የሚወሰነው በመረጧቸው ሩስያውያን እንጂ በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አይደለም ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሜትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በፖላንድ ከዩክሬን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 8 ወራት 39 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ 39 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ 34 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ ሲሰራ የቆየው ቢሮው÷ 39 ቢሊየን ብር መሰብሰብ መቻሉ የተገለጸ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወንድሜ ኢስማኤል ዑመር ጌሌ ወደ ሁለተኛ ቤትዎ እንኳን በደህና መጡ -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዮሐንስ ደርበው Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጅቡቲ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ወንድሜ ኢስማኤል ዑመር ጌሌ ጋር በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት በጋራ ጉዳዮቻችን ላይ ፍሬያማ ውይይት እንደምናደርግ እምነቴ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ የጅቡቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና አገር አቀፍ የህጻናት ፓርላማ ተመሰረተ ዮሐንስ ደርበው Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በአዲስ መልክ የተደራጀ አገር አቀፍ የህጻናት ፓርላማ ተመሰረተ። ፓርላማው ከዚህ በፊት ሞዴል የህጻናት ፓርላማ በሚል ተቋቁሞ የነበረ ሲሆን÷ ዛሬ ጠንካራ አደረጃጀት ፈጥሮ በአዲስ መልክ ተቋቁሟል ተብሏል። በህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውሃ ፕሮጀክቶችን የግንባታ ጊዜ መጓተት ያስቀራል የተባለ ሶፍትዌር በለፀገ ዮሐንስ ደርበው Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውሃ ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋል የዲዛይን ጥራት ችግርና የግንባታ ጊዜ መጓተት ለማስቀረት የሚያስችሉ ሶፍትዌሮች ማበልፀጉን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አምሳደር አስፋው ዲንጋሞ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌት ሙክታር ኢድሪስ በስፔን የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ ሪከርድ በማሻሻል ጭምር አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሙክታር ኢድሪስ በስፔን የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ የቦታውን ሪከርድ በመስበር ጭምር አሸንፏል፡፡ አትሌቱ 28:34 በሆነ ጊዜ በመግባት ነው የቦታውን ሪከርድ ጭምር በማሻሻል መሸነፍ የቻለው፡፡ በተመሳሳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደመናን የማበልፀግ ቴክኖሎጂ የበልግ ዝናብ አጋጣሚን በመጠቀም በድርቅ ተጎድተው በቆዩት የቦረናና ኮንሶ አካባቢ የሙከራ ትግበራ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ደመናን የማበልፀግ ቴክኖሎጂ የበልግ ዝናብ አጋጣሚን በመጠቀም በድርቅ ተጎድተው በቆዩት የቦረናና ኮንሶ አካባቢ ሁለተኛ ዙር የሙከራ ትግበራ እየተካሄደ ነው። ካለፈው ረቡዕ ጀምሮ በአካባቢዎቹ ደመናን የማበልጸግ ስራ ተከናውኗል።…