የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉን ከጦርነት ለማውጣት በፌደራልም በክልልም በኩል ሙሉ ፍላጎት አለ – ዶክተር ይልቃል ከፋለ ዮሐንስ ደርበው Mar 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን ከጦርነት ለማውጣት በፌደራልም በክልልም በኩል ሙሉ ፍላጎት መኖሩን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለፁ። የብልፅግና ፓርቲ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከተወከሉ ነዋሪዎች ጋር በባህር ዳር ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ህዝብ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት እንሰራለን – አቶ ኦርዲን በድሪ ዮሐንስ ደርበው Mar 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ህዝብ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ። በብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባዔ በተላለፉ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ዙሪያ በሐረሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፈተናዎች መብዛት ከብልጽግና ጉዟችን አያስቆመንም – አቶ ደስታ ሌዳሞ ዮሐንስ ደርበው Mar 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈተናዎች መብዛት ከብልጽግና ጉዟችን አያስቆመንም ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ተናገሩ፡፡ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የከተማ ዓቀፍ የሕዝብ ውይይት መድረክ ተካሄዷል፡፡ በውይይት መድረኩ ንግግር…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉን ከጦርነት ለማውጣት በፌደራልም በክልልም በኩል ሙሉ ፍላጎት አለ – ዶክተር ይልቃል ከፋለ ዮሐንስ ደርበው Mar 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን ከጦርነት ለማውጣት በፌደራልም በክልልም በኩል ሙሉ ፍላጎት መኖሩን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለፁ። የብልፅግና ፓርቲ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከተወከሉ ነዋሪዎች ጋር በባህር ዳር ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን የሚያፈሱበት ጊዜ አሁን ነው – ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ዮሐንስ ደርበው Mar 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 14፣2014(ኤፍ ቢሲ) በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን የሚያፈሱበት ጊዜ አሁን ነው ሲሉ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሚ ተናገሩ፡፡ ከሚሽነሯ ሪሞርቺያቶሪ ሪዩኒቲ ከተባለው የጣሊያን የባህር ትራንስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የብልፅግና ፓርቲ የድህረ ጉባኤ የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የብልፅግና ፓርቲ የድህረ ጉባኤ የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ የብልጽግና ፓርቲ 1ኛ መደበኛ ጉባኤ አካሂዶ በስኬት ካጠናቀቀ በኃላ በጉባኤው በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ድህረ-ጉባኤ የሕዝብ ውይይት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባሕር ዳር እና ጎንደር የብልፅግና ፓርቲ ድኅረ-ጉባኤ የሕዝብ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በባሕር ዳር እየተካሄደ ባለው የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቋሞች ላይ በሚመክረው ጉባኤ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃ ከፋለን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ አንደኛ ሆና በማጠናቀቋ እንኳን ደስ አለን- አቶ ደመቀ መኮንን ዮሐንስ ደርበው Mar 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በ18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከዓለም አንደኛ ሆና በማጠናቀቋ ለአትሌቲክስ ቡድኑ አመራርና አባላት በሙሉ የእንኳ ደስ አላችሁ መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የተጀመረው የልማት ውጥን እንዲቀጥል የዓለም ባንክ ድጋፉን ይቀጥላል- ታዎፊላ ኒያማድዛቦ ዮሐንስ ደርበው Mar 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተጀመረው የልማት ውጥን እንዲቀጥል የዓለም ባንክ ድጋፉን እንደሚቀጥል የዓለም ባንክ ቦርድ ስራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ታዎፊላ ኒያማድዛቦ ታዎፊላ ኒያማድዛቦ ገለጹ። ዳይሬክተሩ ዛሬ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት ፈቃድ ቢሰጠውም ወደ ትግራይ ያጓጓዘው እርዳታ አለመኖሩ ተረጋገጠ ዮሐንስ ደርበው Mar 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት 95 ሜትሪክ ቶን መድሃኒትና የመድሃኒት ግብዓቶችን ወደትግራይ እንዲያጓጉዝ ፈቃድ ቢሰጠውም እስካሁን የመድኃኒት ግብዓቱን ሟጓጓዝ አለመጀመሩን ከብሄራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የተገኘ መረጃ አመላከተ፡፡…