Fana: At a Speed of Life!

ለሕዝቦች ባህል ማዕከላት መገንቢያ መስጠት የችሮታ ጉዳይ ሳይሆን ግዴታችን ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጋምቤላ ባህል ማእከል ግንባታ 5 ሺህ ካ.ሜ ቦታ አስረከበ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እንደተናገሩት÷ ሁላችንም ባለቤት በመሆናችን ሰብሰብ ብለን መዲናችንን እናሳድግ…

9ኛው የመላ ጋምቤላ ዓመታዊ የስፖርት ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 9ኛው የመላ ጋምቤላ ዓመታዊ የወረዳዎች የስፖርት ውድድር ተጠናቋል፡፡ በስፖርት ውድድሩ ማጠናቀቂያ መርሃ ግብር ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተወካይ አቶ ቡን ዊው እንዳሉት÷ ስፖርት ለጤንነትና ለአካል ብቃት ካለው ጠቀሜታ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስን ሆሰፒታል በመገኘት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያን ሆሰፒታል በመገኘት ጎብኝተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ፈጣሪ ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ “ፈጣሪ ምህረቱን…

የመከላከያ ሰራዊት ለሀገራዊ ደኅንነት የመጨረሻው ምሽግ ነው- የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት ለሀገራዊ ደኅንነት የመጨረሻው ምሽግ በመሆኑ ለሕዝባችን እና ሀገራችን ደኅንነት ሁልጊዜም እንሠራለን ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ አየር ኃይል…

ፕሬዚዳንት ፑቲን የሩሲያ የኑክሌር መከላከያ ሀይል በተጠንቀቅ እንዲቆም አዘዙ

አዲስ አበባ፣የካቲት 20፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሀገሪቱ የኑክሌር መከላከያ ኃይል በተጠንቀቅ እንዲቆም አዘዙ። ፕሬዚዳንቱ ትዕዛዙን የሰጡት ከሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር ሰርጌይ ሾይጉ እና ከካቢኔ ኃላፊ ቫለሪ ገራሲሞቭ ጋር ውይይት ካደረጉ…

በ15ኛው ሣምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ15ኛው ሣምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ልዩነት አሸንፏል፡፡ ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ላይ በጀመረው ጨዋታ የፋሲል ከተማን ሁለት የአሸናፊነት ጎሎች…

ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የኮንትሮባንድ እቃ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የኮንትሮባንድ እቃ መያዙን በኢትዮጵያ ጉሙሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በጽህፈት ቤቱ የኮንትሮባንድ መከላከል ቡድን መሪ ኢንስፔክተር አለሙ…

የጾሙ ወቅት ጽንፈኝነትና ዳተኝነት የሚረቱበት፤ ፍቅርና መተሳሰብ የሚበረቱበት እንዲሆን ምኞቴ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጾሙ ወቅት ጽንፈኝነትና ዳተኝነት የሚረቱበት፤ ፍቅርና መተሳሰብ የሚበረቱበት፤ መለያየትና መነቃቀፍ ድል የሚሆኑበት፣ መረዳዳትና መደጋገፍ የሚሠለጥኑበት እንዲሆን ምኞታቸው መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ…

የሥራ ዕድል መፍጠር ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም-አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ ዕድል መፍጠር ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ተናገሩ፡፡ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሥራ ዕድል ፈጠራ የስትሪንግ ኮሚቴ የ7 ወር አፈፃፀሙን ገምግሟል።…

ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የአየር ጥበቃ ፖሊስ አባላት እና ቴክኒሻኖች የምረቃ ስነ ስርአት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ሃይል ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የአየር ጥበቃ ፖሊስ አባላቱን እና ቴክኒሻኖች አስመረቀ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ÷በሕግ ማስከበር እና በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ዘመቻ ወቅት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ…