Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባዉን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2-014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባዉን ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው በስብሰባው በተለያዩ ወሳኝ አገራዊ አጀንዳዎችና የፓርቲ ሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ ማስቀመጡን ከብልጽግና…

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳትፎ ኅብረ ብሄራዊ አንድነትን በማጠናከር ረገድ ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርኃ ግብር ወጣቶች በተለያዩ ክልሎች ተዘዋውረው ማገልገላቸው ከሥራው ባለፈ የሕዝብ ለሕዝብ ትስስርን እያጠናከር መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ…

ቻይና ከሩሲያ በምታስገባው የስንዴ ምርት ላይ ጥላው የነበረውን ገደብ አነሣች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከሩሲያ በምታስገባው የስንዴ ምርት ላይ ጥላው የነበረውን ገደብ ማንሳቷን አስታውቃለች፡፡ ቻይና ከሩሲያ በሚገባ የስንዴ ምርት ላይ ተጥሎ የቆየው ገደብ መነሳቱን ለሀገሪቱ አጠቃላይ የጉምሩክ አስተዳደር ያሳወቀች ሲሆን÷…

አሸባሪውን የሸኔ ቡድን ለማጥፋት ህዝባዊ አንድነት ወሳኝ መሣሪያ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች ሰዎችን እየዘረፈ፣ እያሰቃየ እና እየገደለ የሚገኘውን አሸባሪ የሸኔ ቡድን ማጥፋት የሚቻለው በሕዝቡ የተባበረ ክንድ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን አስታወቀ፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታዬ ጉዲሳ…

ኢትዮጵያና ኤርትራ የምዕራባውያን የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ስጋቶች መሆናቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የምዕራባውያን የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ስጋቶች መሆናቸውን ጋዜጠኛ ቶማስ ማውንቴን ተናገረ፡፡ ጋዜጠኛ ቶማስ ከአር ቲ ጋር በነበረው ቆይታ እንደተናገረው÷ የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና የዓለም የንግድ ስርዓት…

አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው በስፔን በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው በስፔን ላ ፕላና በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች፡፡ አትሌቷ 29:14 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው አዲስ ክብረ ወሰን ያስመዘገበችው፡፡…

በድሬዳዋ እና ምስራቅ ሀረርጌ ወረዳዎች ከፍተኛ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር ተከስቷል- የሀረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ሀሰሊሶ እና ሁላል እንዲሁም በምስራቅ ሀረርጌ ወረዳዎች በውሃ ጉድጓዶች መድረቅና በኃይል መቆራረጥ ምክንያት ከፍተኛ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር መከሰቱን የሀረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ገለጸ፡፡ ማህበረሰቡ…

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ ተማሪዎቹን አሥመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ በተለያየ የህክምና ትምህርት መስክ ያሰለጠናቸውን 475 ተማሪዎቹን አሥመርቋል። ከተመራቂዎቹ መካከል 140 ያህሉ ሴቶች ናቸው፡፡ ሆስፒታሉ የተመሠረተበት 75ኛ ዓመት…

ዩኒቨርሲቲው የእንቦጭ አረም እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመከላከል እየሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የእንቦጭ አረም በውኃ አካላት ላይ እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ተግባራዊ እንቅስቃሴ መጀመሩን የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ አባላት በጋምቤላ ክልል ጎግ…

በደቡብ ዕዝ የ30ኛ ነበልባል ክፍለ ጦር የሜዳሊያና የማዕረግ አሰጣጥ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ዕዝ የ30ኛ ነበልባል ክፍለ ጦር የሜዳሊያና በስራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላመጡ የሰራዊት አባላት የማዕረግ አሰጣጥ መርሃ ግብር በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል…